ፌስቡክ በ20 ዓመት ዕድሜው ዓለምን የቀየረባቸው አራት ጉዳዮች

ከ 1 ሰአት በፊት በቢሊዮኖች የሚቆጠሩ ተጠቃሚዎች ያሉት የዓለማችን ዋነኛው ተጽእኖ ፈጣሪ የማኅበራዊ ትስስር ገጽ ፌስ ቡክ፣ ከተጀመረ 20 ዓመት ሆነው። ይህ ሲጀመር “ዘ ፌስቡክ” የሚል ስያሜ የነበረው ማኅበራዊ ሚዲያ ባለፉት ሁለት አስርት ዓመታት በምድራችን ላይ በተከሰቱ የተለያዩ ሁኔታዎች ውስጥ የራሱ ሚና ነበረው። ማርክ ዛከርበርግ እና የኮሌጅ ጓደኞቹ ዶርማቸው ውስጥ ሆነው ፌስቡክን ሲፈጥሩት የነበረው ገፅታ […]