ኢትዮጵያ ለካፒታል ገበያ አገልግሎት አቅራቢዎች ፈቃድ መስጠት ልትጀምር ነው

January 25, 2024 – DW Amharic  ኢትዮጵያ ለካፒታል ገበያ አገልግሎት አቅራቢዎች ፈቃድ ለመስጠት እየተዘጋጀች ነው። የኢትዮጵያ ሴኪዩሪቲስ ኤክስቼንጅ ሥራ ለመጀመር የኢንቨስትመንት ባንኮችን ጨምሮ አስራ አምስት የካፒታል ገበያ አገልግሎት ሰጪዎች ይፈልጋል። የአክሲዮን ድርሻዎች የሚያሻሽጡ ግለሰቦች እና ድርጅቶች ከኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለሥልጣን አዲስ ፈቃድ መውሰድ አለባቸው… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ዩክሬን የተወለደችው ሞዴል ‘ሚስ ጃፓን’ ተብላ መመረጧ ቁጣን ቀሰቀሰ

ከ 2 ሰአት በፊት “ጃፓናዊት እንደሆንኩ ለመቀበል ብዙዎች ይቸግራቸው ነበር።” ይህ ካሮሊና ሺኖ ‘ሚስ ጃፓን’ ተብላ ዘውድ ስትደፋ እንባ እየተናነቃት የተናገረችው ነው። የ26 ዓመቷ ሞዴል ዩክሬን ተወለደች፤ ከዚያም በአምስት ዓመቷ ወደ ጃፓን አቅንታ ናጎያ ከተማ አደገች። ጃፓን ብዙ ዓመታት በመኖሯ ዜግነት ያገኘችው ካሮሊና ጃፓናዊ ደም የሌላት የመጀመሪያዋ የውድድሩ አሸናፊ ሆናለች። ነገር ግን የእሷን ማሸነፍ ተከትሎ […]