Understanding Climate Security Needs in Ethiopia  – CGIAR 14:53

Over the last few years, Ethiopia has grappled with extreme drought, flooding, political instability, and conflict. Engagement on the intersection of the effects of climate change, peace, and human security has never been more critical. This November, the CGIAR FOCUS Climate Security team of the Alliance of Bioversity and CIAT went on a scoping mission to Addis Ababa […]

በሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ወረዳ ግድያውን የፈጸሙት በመንግሥት የሚደገፉት ፋኖዎች ናቸው – ኦነሠ

November 23, 2024  የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት፣ በሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ወረዳ ባንድ ወጣት ላይ የተፈጸመውን ግድያ መንግሥት የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት እና ፋኖ በአካባቢው ሕዝብ ላይ በጋራ ጥቃት ይፈጽማሉ ለሚል ቅስቀሳ ወደፊት ሊጠቀምበት አቅዶ ነበር ሲል ወቅሷል። ኾኖም የግድያው ተንቀሳቃሽ ምስል በድንገት ይፋ መኾኑን ተከትሎ፣ መንግሥት በኦሮሞና አማራ ሕዝቦች መካከል ቁርሾ ለመፍጠር ተጠቅሞበታል በማለት ቡድኑ ከሷል። […]

ዓለም አቀፉ ፍርድ ቤት የእስር ማዘዣ ባወጣ ማግሥት እስራኤል ጋዛን አጠቃች

November 23, 2024 – VOA Amharic  የዓለም አቀፍ ወንጀል ፍርድ ቤት የጋዛን ጦርነት አስመልክቶ የእሥር ማዘዣ ባወጣ ማግሥት ዛሬ ዓርብ በሰሜን ጋዛ የሚያካሂደውን የተጠናከረ ጥቃት የቀጠለው የእስራኤል ጦር እአአ ጥቅምት 7 ቀን 2023 እስራኤል ውስጥ በተፈጸመው አሰቃቂ ጥቃት የተሳተፉ ሁለት የሃማስ አዛዦችን ጨምሮ አምስት የሃማስ ታጣቂዎች መግደሉን አስታውቋል፡፡ በሰሜን ጋዛ የሚካሄደው ጥቃት አካል ሆኖ፣ በደቡብ ቤይሩት የሂዝቦላ… […]

የኢትዮጵያ እግር ኳስን ትውልደ ኢትዮጵያውያን ተጨዋቾች ይታደጉ ይሆን?

November 23, 2024 – DW Amharic  አቶ ዳቪድ በሻህ፦ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን በውጭ አገራት የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ተጨዋቾችን መመልመል የውጤት ለውጥ ያመጣል የሚል ጽኑእ እምነት አላቸው ። እንዴት? የጀርመን ነዋሪው፥ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የውጭ አገራት ነዋሪ ተጨዋቾች ምልመላ ክፍል ኃላፊ አቶ ዳቪድን ቦን በሚገኘው ስቱዲዮዋችን አነጋግረናቸዋል ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ […]