የትብብሩ አመራሮች የትንሣኤ በዓልን ከፖለቲካ እሥረኖች ጋር አብረው እያከበሩ ይገኛሉ።

ኢሕአፓ/eprp  ልዩ የበዓል ዜና የትብብሩ አመራሮች የትንሣኤ በዓልን ከፖለቲካ እሥረኖች ጋር አብረው እያከበሩ ይገኛሉ። ቂሊንጦ የሚገኙ እነአቶ ክርስቲያን ታደለና ሌሎችም በሚገኙበት ከጠዋት ያሳለፉ ሲኾን በተለይ አቶ ዮሐንስና ዶ/ር ካሳን ጨምሮ የጤና እክል ገጥሟቸው የነበሩ እሥረኞችን ጠይቀዋል። በቂሊንጦ 15(አሥራ አምስት) የሚጠጉ እስረኞች ጋር ያከበሩ ሲኾን የበርካቶቹ መንፈሰ ጠንካራነትና ለሕዝብ ሕልውና የሚከፈል ዋጋ አድርገው እንደሚቆጥሩት የታዘብን ሲኾን […]