EZEMA: From humble beginnings to a force to reckon with – Borkena 18:47
May 15, 2026 Editor’s Note : Views in the article do not necessarily reflect the views of borkena.com Nigatu WoldeEzema’s Deputy leader Seven years ago, the idea of creating a party that has a wide tent to accommodate varieties of ideas was conceived. The former Ezema leader on his remark at the event that marked […]
የሶማሊያው ፕሬዝዳንት የሥልጣን ዘመናቸው ማብቃቱን ተከትሎ የተፈጠረው አጣብቂኝ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ታትሟል15 ግንቦት 2026, 11:24 EAT የንባብ ጊዜ: 4 ደቂቃ የሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሐሰን ሼክ ሞሐሙድ የሥልጣን ዘመናቸውን ለማራዘም ያደረጉትን ሙከራ ተከትሎ ከዚህ ቀደም አጋጥሟቸው አያውቅም የተባለ ከፍተኛ ተቃውሞ እየተጋፈጡ ነው። በአገሪቱ ሕገ መንግሥት መሠረት የፕሬዝዳንቱ የሥልጣን ዘመን የሚያበቃው አርብ ግንቦት 7/2018 ዓ.ም. ነው። ፕሬዝዳንቱ በቅርቡ የራሳቸውን እና የፓርላማውን ሥልጣን ከአራት ወደ […]
እናት እና ልጅን ጨምሮ ከ30 በላይ ሰዎች የተገደሉበት የመተከል ጥቃት እና ያሳደረው ስጋት
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ታትሟልከ 27 ደቂቃዎች በፊት የንባብ ጊዜ: 4 ደቂቃ በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ማክሰኞ ግንቦት 4/2018 ዓ.ም. በታጣቂዎች በተፈጸመ ጥቃት ከ30 ሰዎች በላይ መገደላቸውን የሟች ቤተሰቦች እና ነዋሪዎች ለቢቢሲ ተናገሩ። ይህ በርካታ ሰዎች የተገደሉበት እና ጉዳት የደረሰባቸው ጥቃት የተፈጸመው ከክልሉ ዋና ከተማ አሶሳ መንገደኞችን ባሳፈሩ የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪዎች ላይ ነው። በጥቃቱ እስከ […]
ቀጥታ,ትራምፕ ቻይና ለኢራን ወታደራዊ መሣሪያ እንደማታቀርብ ዢ እንዳረጋገጡላቸው ተናገሩ
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሐሙስ ዕለት ከቻይናው አቻቸው ዢ ጂንፒንግ ጋር በነበራቸው ውይይት ቤይጂንግ ለኢራን ጦር መሣሪያ እንደማታቀርብ መናገራቸውን ገለጹ። “ጦር መሣሪያ እንደማይሰጡ ገልጸውልኛል። ይህ በጣም ትልቅ ንግግር ነው” ያሉት ዶናልድ ትራምፕ ቤይጂንግ የሆርሙዝ ወሽመጥ ዳግም መከፈቱን እንደምትደግፍ ተናግረዋል። ጭምቅ ሃሳብ የቀጥታ ሽፋን
የአፍሪካ ደጋፊዎች ለቪዛ የሚያስይዙት ገንዘብ ቢቀርላቸውም በዓለም ዋንጫ ወቅት ከፍተኛ ችግር ይገጥማቸዋል
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ታትሟልከ 4 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ ከአምስት የአፍሪካ አገራት የተውጣጡ ደጋፊዎች የ2026ቱን የፊፋ የዓለም ዋንጫ ለመከታተል ቲኬት እስከቆረጡ ድረስ ወደ አሜሪካ ለማምራት ለሚያስፈልጋቸው ቪዛ 15 ሺህ ዶላር ማስያዝ አይጠበቅባቸውም ተብሏል። የትራምፕ አስተዳደር ረቡዕ ዕለት ከአልጄሪያ፣ ከኬፕ ቨርዴ፣ ከአይቮሪ ኮስት፣ ከሴኔጋል እና ከቱኒዚያ የሚጓዙ ደጋፊዎች ቲኬት ካላቸው ለቪዛ ተቀማጭ […]
‘የማያመልጡት ወጥመድ’፡ እናት በመሆናቸው የሚጸጸቱት ሴቶች
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ታትሟልከ 5 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 5 ደቂቃ ካርመን የአስር ዓመት ልጇ ቲዮን በጣም ትወደዋለች። ወደኋላ ተመልሰሽ አንድ ነገር መቀየር ትችያለሽ ብትባል ግን እናት አልሆንም ነበር ትላለች። “እናትነት ጤንነቴን፣ ጊዜዬን፣ ገንዘቤን፣ ጉልበቴን እና ሰውነቴን ነጥቆታል” ትላለች። “ዋጋው በጣም ውድ ነው፤ የሚከፈለውም ለዘላለም ነው።” በ40ዎቹ ዕድሜ ውስጥ የምትገኘው አስተማሪዋ ካርመን እናት […]
ሕንዳውያን ለአንድ ዓመት ወርቅ እንዳይገዙ የተጠየቁት ለምንድን ነው?
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ታትሟልከ 5 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 5 ደቂቃ የኢራን ጦርነት ወደ ሦስተኛ ወሩ ቀስ እያለ ሲያዘግም የሕንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ሕንዳውያን ቀበቷቸውን እንዲያጠብቁ እየጠየቁ ይገኛሉ። ከቻላችሁ ከቤታችሁ ሥሩ፤ አላስፈላጊ የሆነ የውጭ ጉዞ አስወግዱ፤ አነስተኛ ወርቅ ግዙ፤ የነዳጅ ፍጆታችሁንም ቢሆን ቀንሱ የሚሉት የጠቅላይ ሚኒስትሩ መልዕክቶች ናቸው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት […]
የአሜሪካ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የጽንስ ማቋረጫ ክኒን ለጊዜው በፖስታ ቤት እንዲላክ ፈቀደ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ታትሟልከ 3 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ የአሜሪካ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የጽንስ ማቋረጫ የሆነው ሚፌፕሪስቶን የተሰኘው ክኒን በፖስታ ቤት በኩል መላክ እንዲቀጥል ወሰነ። ክኒኑን የሚያመርቱ ሁለት አምራቾች የታችኛው ፍርድ ቤት በሚፌፕሪስቶን ስርጭት ላይ ከፍተኛ ገደቦችን ካስቀመጠ በኋላ የጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ጣልቃ እንዲገባ ጠይቀዋል። ከፍተኛው ፍርድ ቤት የሐሙስ ዕለት ባስተላለፈው […]
Ethiopia, U.S. & Counterterrorism in the Horn of Africa – Horn Review 04:00
14 May 2026 Ethiopia, U.S. & Counterterrorism in the Horn of Africa The newly released United States counterterrorism strategy marks a notable shift away from the approaches of its predecessors. In the Obama years, for instance, counterterrorism efforts were embedded in a multipolar world where the United States sought to assert its global influence and safeguard its interests […]
Pagak, Gambella, and the New Nile Frontier – Horn Review 04:00
14 May 2026 Pagak, Gambella, and the New Nile Frontier The closure of the Egyptian military outpost at Pagak in May, 2026 represents collapse of a decade-long dual-track strategy through which Cairo sought to preserve both a hydraulic and strategic foothold in the Upper Nile. For years, the Pagak corridor, positioned at the sensitive intersection of South […]
