“የከተማ ልማት አላባውያን፣ የኦብነግ መግላጫ፣ BRICS እና የኢትዮጵያ ውሎ “
Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ
Anchor Media ዘመቻ 100 ተራሮች
Anchor Media
Anchor Media ዘመቻ 100 ተራሮች፥ የአብይ አህመድ ሰራዊት የጭካኔ ተግባር፥ የመርካቶ መቃጠልና አዲስ አበባ፥ የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ሪፖርት
Anchor Media
Anchor Media በኢትዮጵያ ጉዳይ ምስክርነት የሚያዳምጠው የአሜሪካን ም/ቤት
Anchor Media
የኢትዮጵያ ጦርን ያስቆጣው የፕሬዝዳንቱ ንግግር | አብይ እና አልሲሲ ፊትለፊት ሲገናኙ የተፈጠረው | አስፈሪው የ4ኪሎ ዝምታ…| Ethiopia
Andafta
“ጦርነቱን አቁሙልን…” የኦሮሚያው ሰልፍ | የአዲስአበባው አስደንጋጭ አደጋ.. | 4ኪሎ ስለ ቀይ ባህር መከረ | Ethiopia
Andafta
“የፌደራሉ መንግሥት ባህር ዳርን ዋና ከተማው ማድረግ ይችላል”|“ምርጫ ቦርድ በተለየ መልኩ ዳውድ ኢብሳን አያውቀውም” | Ethiopia | Addis maleda
Addis Maleda – አዲስ ማለዳ
በኢትዮጵያ ጦር ላይ የሶማሊያ ክስ፣ የፍጅት ቀስቃሹ ፕሮፌሰር “አይነ ደረቅነት”
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
አስገድዶ መሰወር፣ እገታ እና እየደረሰ ያለው ቀውስ
October 24, 2024 – DW Amharic መደበኛ ባልሆነ ማቆያ ቦታ ተይዘው ለሚቆዩ፣ ያሉበት ሳይገለጽ እንዲቆዩ ለሚደረጉ እና አስገድዶ መሰወር ለሚፈፀምባቸው ኢትዮጵያውያን ዜጎች እና ቤተሰቦቻቸው ፍትሕ እንዲሰጥ፣ ተጠያቂነትም እንዲሰፍን ተጠየቀ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የትግራይ ነጻነት ፓርቲና የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ውዝግብ
October 24, 2024 – DW Amharic በትግራይ ክልል በተቃዋሚነት የሚንቀሳቀሰው የትግራይ ነፃነት ፓርቲ በክልሉ ሰላማዊ ፖለቲካዊ እንቅስቃሴ ለማድረግ መቸገሩ ገለፀ። ፓርቲው የክልሉ አስተዳደር አካላት አባላቶቾን ከውጭ ሐይሎች ጋር በማስተሳሰር ጥቃት እያደረሱባቸው ነው ብሏል። የአስተዳደር አካላት በበኩላቸው የፓርቲው ክስ ይቃወማሉ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ