በትግራይ እየተካረረ ባለው ውዝግብ የመቐለ ነዋሪዎች አስተያየት

October 10, 2024 – DW Amharic  የትግራይ ሐይሎች በክልሉ ያሉ ፖለቲካዊ ሁኔታ በህዝብ ዘንድ መረባበሽ ፈጥሮ ይገኛል ሲሉ ገልጸው ነበር። በሁለቱ ቡድኖች መካከል ያለው መካረር ተከትሎ ስርዓት አልባነት እንዲፈጠር እንደማይፈቅዱ ያስታወቁ ሲሆን ሁኔታው በዝምታ አንመለከትም ሲሉም አቋማቸው ይፋ አድርገዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦት የገጠመው ፈተና

October 10, 2024 – DW Amharic  የመንግሥታቱ ድርጅት በአማራ ክልል በረድዔት ሠራተኞች ላይ እየደረሰ ነው ያለውን ጥቃት ተከትሎ መሠረታዊ የምግብ አቅርቦትን ጨምሮ የሚያቀርበውን የሰብዓዊ ድጋፍ ለማቋረጥ ውጥን መያዙን ዘገባዎች አመለከቱ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

በኢትዮጵያ የሰሞኑ የመሬት መንቀጥቀጥ እንዴት ተከሰተ?

October 10, 2024 – DW Amharic  ሰሙኑን በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች የመሬት መንቀጥቀጥ መታየቱን ነዋሪዎች እና ባለሙያዎች ገልጸዋል።ለመሆኑ የመሬት መንቀጥቀጥ እንዴት ይከሰታል?በኢትዮጵያ የትኞቹ አካባቢዎች ተጋላጭ ናቸው?አደጋው ሲያጋጥም ምን ጥንቃቄ መደረግ አለበት?የቅድመ ጥንቃቄ ስራዎችስ?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የነዳጅ ምርቶች ዋጋ መናር

October 10, 2024 – DW Amharic  “የኢትዮጵያ የነዳጅ ዋጋ ከጎረቤት አገራ ጋር ሲነጻጸር ዝቅተኛ እንደሆነ ጥርጥር የለውም፡፡ ከዚህ የተነሳ በኮንትሮባንድ ሊሸሽ ይችላል፡፡ ግን ይህን መቆጣጠር የመንግስት ሚና ስለሆነ ይህ እንደ ምክንያት ባይቀርብ መልካም ነው” የምጣኔ ሐብት ባለሙያ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ከሊባኖስ የውጭ ሰራተኞችን ለማስወጣት የሚደረገው ጥረት

October 10, 2024 – DW Amharic  ኬንያዊቷ ሪጊና ብሌሲንግ ክያሎ “አፍሪካውያን ተፍናቃዮች ከመጠለያዎች ተለይተው እንዲወጡና የትም እንዲወድቁ እይተደረገ ነው” በማለት የሚታየውን መድሎ ለዲደብሊው ተናግራለች ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

በሊባኖስ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ሁኔታ

October 10, 2024 – DW Amharic  መንግሥት ከዚህ በፊት በተለያዩ አገራት ለችግር የተዳረጉ ዜጎችን ወደ አገራቸው ለመመለስ ያቋቋመው ብሔራዊ ኮሚቴ ቀዳሚ ትኩረቱን እዚህ ላይ ማድረጉን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገልጿል። በዚያ የሚገኘው የኢትዮጵያ ቆንስላ ጽ/ቤትም ዜጎችን ከችግር ለማስወጣት ምዝገባ መጀመሩን ይፋ አድርጓል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ