A Tale of Two Ethiopias: An Auspicious Official Narrative and the Crushing Weight of Reality – Borkena 12:24
April 6, 2026 Yonas Biru, PhD The Ethiopian Prime Minister, Abiy Ahmed, is known for grandiose development announcements that border on delusion and collide violently with the crushing weight of the nation’s economic reality. When a government systematically curates false narratives and silences critics who point to basic indicators, it does more than mislead—it disables […]
From winning the Nobel Peace Prize to engineering endless wars and bloodshed – Borkena
April 6, 2026 The Rise and A Fall from Grace of Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed By Oli Zagaro In 2018, Ethiopia appeared to be a nation reborn under the leadership of Abiy Ahmed, who promised a “new day” by releasing political prisoners and inviting exiled dissidents home. By 2019, he was standing in Oslo, accepting […]
Tigray interim president reportedly in Addis Ababa to meet with Abiy Ahmed – Borkena
April 5, 2026 Borkena Toronto – Tadesse Worede, President of Tigray Region Interim Administration – is reportedly in Addis Ababa. According to Reports from the region, he flew to Addis Ababa on Sunday in the evening. He is expected to hold talks with Federal government officials including Prime Minister Abiy Ahmed. The meeting is said to […]
ሶማሊያ ለመጀመሪያ ጊዜ ከባሕር ላይ ነዳጅ ለማውጣት ቁፋሮ ልትጀምር ነው
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 6 ሚያዚያ 2026, 16:16 EAT የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ ሶማሊያ ከቱርክ መንግሥት የነዳጅ ቆፋሮ ኩባንያ ጋር በመሆን የመጀመሪያዋን በባሕር ላይ የነዳጅ ቁፋሮ ልትጀምር መሆኑን አስታወቀች። ሶማሊያ እዚህ ውሳኔ ላይ የደረሰችው ባለፈው ዓመት የተደረገው የነዳጅ ፍለጋ ውጤታማ መሆኑን ተከትሎ ነው። የቱርክ ፔትሮሊየም ኮርፖሬሽን ነዳጅ ቆፋሪ መርከብ የመጀመሪያውን ዓለም አቀፍ ተልዕኮ ለመጀመር […]
ወደ አፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ውድድር ያለፈችው ኤርትራ አብዛኞቹ ተጨዋቾች ወደ አገራቸው ሳይመለሱ ቀሩ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 9 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ በአፍሪካ ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ ኢስዋቲኒን 4 ለ1 በሆነ ድምር ውጤት በማሸነፍ ከ18 ዓመታት በኋላ ኤርትራን ወደ አፍሪካ ዋንጫ የምድብ የማጣሪያ ውድድር ካበቁት ተጫዋቾች መካከል ሰባቱ ወደ አገራቸው አለመመሳቸውን ምንጮች ለቢቢሲ አረጋገጡ። በቅድመ ማጣሪያው ሁለት ዙር ጨዋታ ከተሳተፉት የኤርትራ ብሔራዊ ቡድን አባላት […]
በነዳጅ እጥረት ምክንያት አገር አቋራጭ የሕዝብ ጉዞዎች እየታጠፉ መሆኑን የተሽከርካሪ ማኅበራት ገለጹ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 6 ሚያዚያ 2026, 14:17 EAT የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ በናፍጣ እጥረት ምክንያት አገር አቋራጭ የሕዝብ ትራንስፖርት አቅራቢዎች ራቅ ወዳሉ የኢትዮጵያ አካባቢዎች የሚደረጉ ረጅም ጉዞዎችን እያጠፉ እንደሆነ ማኅበራት እና ተጠቃሚዎች ተናገሩ። የኢትዮጵያ ትራንስፖርት አሠሪዎች ፌዴሬሽን በበኩሉ በነዳጅ እጥረት ምክንያት አገር አቋራጭ ተሽከርካሪዎች የሚያደርጓቸው ጉዞዎች “ከ35 እስከ 40 በመቶ” መቀነሳቸውን ለቢቢሲ ገልጿል። […]
Ethiopian rebels capture a military commander in Amhara region, over 300 gov’t forces killed – Borkena
April 5, 2026 Fano claims that it has killed over 300 Ethiopian government forces Borkena Toronto – The Fano forces operating in the Amhara region of Ethiopia on Sunday announced that they have captured an army colonel in Dega Damo, Gojjam. His name is identified as Demelash Kochito. A video footage purportedly showing the colonel with […]
የአርቲመስ ጠፈርተኞች ከምድር ጋር ግንኙነታቸው ተቋርጦ የሚቆይባቸው 40 ደቂቃዎች
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 3 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ ከአርቲመስ ጠፈርተኞች በላይ ከምድር የሚርቅ ያለ አይመስልም። መሬት መንኮራኩራቸው ውስጥ ባለው የኋለኛ መስታወት ስትታይ እያነሰች እየሄደችም ቢሆን ሂውስተን ቴክሳስ ከሚገኘው የቁጥጥር ማዕከል ጋር የማያቋርጥ ግንኙነት ነበራቸው። ከናሳ ባለሙያዎች የሚሰማው የተረጋጋ ድምፅ ለጠፈር ቡድኑ ከቤታቸው ከምድር ጋር የሚያፅናና ግንኙነትን ፈጥሯል። ይህ ግንኙነት አሁን […]
ምድራችን ወደ ሦስተኛው የዓለም ጦርነት እያመራች ነው? ወይስ የተጋነነ ስጋት ነው?
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 6 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 4 ደቂቃ አሜሪካ እና እስራኤል ኢራን ላይ የከፈቱት ጦርነት ወደ ሁለተኛ ወር እየገሰገሰ ይመስላል። መካከለኛው ምሥራቅን ያዳረሰው ጦርነት ከቀጣናውም ሊያልፍ ይችላል የሚል ስጋት አጭሯል። ጦርነቱ የጎዳው ኢራንን ብቻ አይደለም። የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ፣ ኢራቅ፣ ባህሬን፣ ኩዌት፣ ሳዑዲ አረቢያ፣ ኦማን፣ አዘርባጃን፣ በወረራ ሥር ያለው ዌስት ባንክ፣ […]
ቀጥታ,ጥቃት ከተፈጸመባት “እጅግ የከፋ” አጸፋ እንደምትመልስ የዛተችው ኢራን የአብዮታዊ ዘቧ የደኅንነት አዛዥ መገደላቸውን አስታወቀች
የኢራን እስላማዊ አብዮታዊ ዘብ የደኅንነት አዛዡ ማጂድ ኻዴሚ መገደላቸውን በአገሪቱ የዜና ማሠራጫዎች በኩል ባወጣው መግለጫ አስታወቀ። ጭምቅ ሃሳብ የቀጥታ ሽፋን
