Rutherglen aid worker tells of daily struggle to find water in Ethiopia – Glasgow Live

Ben Wilson of the Scottish Catholic International Aid Fund (SCIAF) visited the African nation last June, and faced landscapes devastated by drought and littered with the skulls of dead cattle. Dan Vevers and Kieran Webster  Reporter 14:00, 05 Apr 2026 Ben Wilson working with SCIAF in Ethiopia(Image: James Cameron/Handout) A Rutherglen aid worker who recently travelled to Ethiopia has […]

Ethiopia aid worker tells of daily struggle to find water in land littered with cow skulls – Daily Record 23:42

Ben Wilson of SCIAF told of landscapes devastated by drought and littered with cow skulls as the charity asks Scots to give generously to its Wee Box appeal. Dan Vevers  Sunday Mail Chief Reporter 04:30, 05 Apr 2026 Bones in Borena, Ethiopia, which has suffered from repeated droughts(Image: James Cave / SCIAF) A Scottish aid […]

Senior Chinese legislator visits Ethiopia – Xinua 17:16

Source: Xinhua Editor: huaxia 2026-04-05 04:09:45 ADDIS ABABA, April 4 (Xinhua) — Wu Weihua, vice chairman of the Standing Committee of China’s National People’s Congress, has called for closer cooperation with Ethiopia during his three-day visit to the East African country. During his stay in Ethiopia since Friday, Wu met with Ethiopian President Taye Atske […]

ቀጥታ,አሜሪካ ኢራን ውስጥ ተዋጊ ጄት ሲያበርር የተመታውን አብራሪዋን ታደገች

አርብ ዕለት በደቡባዊ ኢራን ተመትቶ የወደቀውን የአሜሪካ ተዋጊ ጄት ሲያበርሩ ከነበሩ ሁለት ሰዎች ውስጥ ሲፈለግ የነበረው የአየር ኃይል አባል መገኘቱን ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስታወቁ። ጠፍቶ የነበረውን የአየር ኃይል አባል “እጅግ የተከበረ ኮሎኔል” ሲሉ የገለጹት ትራምፕ፤ “በኢራን አደገኛ ተራሮች ውስጥ ከጠላት መስመር ጀርባ ሆኖ፣ በጠላቶቻችን እየታደነ” ነበር ብለዋል። ጭምቅ ሃሳብ የቀጥታ ሽፋን

አሜሪካ የሟቹን የኢራን ጄኔራል ቃሲም ሱሌይማኒ ዘመዶችን ማሰሯን አስታወቀች

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 4 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ የሟቹ የኢራን አብዮታዊ ጥበቃ ዘብ ጄኔራል ቃሲም ሱሌይማኒ የቅርብ ዘመዶች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሃሚድህ ሶሌይማኒን አፍሻርን እና የልጇን ሕጋዊ የአሜሪካ የመኖሪያ ፈቃድ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ማርኮ ሩቢዮ መሰረዙን መስሪያ ቤቱ ቅዳሜ ዕለት ባወጣው መግለጫ ገልጿል። የሱሌይማኒን ልጅ […]

አሜሪካዊውን የአየር ኃይል አባል ለማዳን ኢራን ውስጥ ስለተደረገው ዘመቻ እስካሁን የምናውቀው

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 45 ደቂቃዎች በፊት የንባብ ጊዜ: 5 ደቂቃ አሜሪካ አርብ ዕለት በደቡባዊ ኢራን ተመትቶ የወደቀውን ኤፍ-15 ተዋጊ ጄት አብራሪ ማዳን መቻሏን አስታውቃለች። የአሜሪካ ጦር በታሪኩ ካካሄዳቸው “ድፍረት ከተሞላባቸው የፍለጋ እና የማዳን ዘመቻዎች መካከል አንዱ” የሆነውን ተግባር መፈጸሙን ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እሁድ ጠዋት በማኅበራዊ ሚዲያ ገጻቸው አስታውቀዋል። አብራሪው “አሁን ሰላም እና […]

የካሜሩን ፕሬዝዳንት በ43 ዓመታት የሥልጣን ዘመናቸው ለመጀመሪያ ጊዜ ምክትል ፕሬዝዳንት ሊሾሙ ነው

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 3 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ በዕድሜ ትልቁ የዓለም መሪ የሆኑት የካሜሩን ፕሬዝዳንት ፖል ቢያ፤ በፓርላማ የድጋፍ የጸደቀውን አወዛጋቢውን የሕገ መንግሥት ማሻሻያ ተከትሎ ለአራት አስርት ዓመታት በቆየው የሥልጣን ዘመናቸው ለመጀመሪያ ጊዜ ምክትል ፕሬዝዳንት ሊያገኙ ነው። የ93 ዓመቱ ቢያ አንድ ነገር ቢሆኑ ምክትል ፕሬዝዳንቱ ምርጫ ከመካሄዱ በፊት መንበሩን ተረክበው […]

የኢራን ጦርነት መቼ ያበቃል? እየተቀያየረ ያለው የትራምፕ አስተዳደር የጊዜ ሰሌዳ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 6 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 4 ደቂቃ አሜሪካ እና እስራኤል በኢራን ላይ የከፈቱት ጦርነት ዳፋ በርካታ አገራት ላይ ያረፈ ሲሆን፣ ጦርነቱ መቼ ያበቃል የሚለው የበርካቶች ጥያቄ ሆኗል። የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አገራቸው እና እስራኤል ከኢራን ጋር እያካሄዱት ያለው ጦርነት ምን ያህል ጊዜ ሊቆይ እንደሚችል የቅርብ ጊዜ ግምገማቸውን አቅርበዋል። ፕሬዝዳንቱ […]

ከ45 ዓመት በታች የሆኑ ጀርመናውያን ወንዶች ከአገር ውጭ ለመቆየት ወታደራዊ ፈቃድ ሊያስፈልጋቸው ይችላል ተባለ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 5 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ በፈቃደኝነት ላይ የተመሠረተ ወታደራዊ አገልግሎትን በሚያስተዋውቀው የጀርመን አዲስ ሕግ መሠረት ከ17 እስከ 45 ዓመት ዕድሜ ያላቸው የአገሪቱ ዜጋ ወንዶች፤ ከአገር ውጭ ለረዥም ጊዜ ለመቆየት ፈቃድ መጠየቅ ሊያስፈልጋቸው እንደሚችል ተገለጸ። በታህሳስ መጨረሻ ወደ ሥራ የገባው የወታደራዊ አገልግሎት ማዘመኛ ሕግ፤ ዩክሬንን የወረረችው ሩሲያ ስጋት […]

ከ60 ዓመት በላይ በስራ ላይ የቆየው የወንጀል ህግ ስነስርዓት እና የማስረጃ ህጉ ትላንት በህዝብ ተ/ም/ቤት ቀርቦ ነበር።

Dessalegn Chanie Dagnew  ከ60 ዓመት በላይ በስራ ላይ የቆየው የወንጀል ህግ ስነስርዓት እና የማስረጃ ህጉ ትላንት በህዝብ ተ/ም/ቤት ቀርቦ ነበር። አዋጁ ለመጽደቅ 6 ዓመታትን የወሰደበት ሲሆን አወዛጋቢ ከነበሩ አንቀጾች ውስጥ አንቀጽ 25 (3) ሲሆን አንቀጹም የኦሮምያ ክልል ፍርድ ቤቶችን በአዲስ አበባ የዳኝነት ስልጣን የሚሰጠው አንቀጽ ነው። አንቀጽ 25 (3) ከኢትዮጵያ ፌዴራሊዝም አንፃር የሚከተሉት ዋና ዋና […]