Simien Mountains of Ethiopia: Landscape, Biodiversity, and Trekking – Meskerem.net 15:58
Negash April 4, 2026 By BEHAK / BLOG – The Simien Mountains represent one of Ethiopia’s most distinctive environmental systems, defined by elevation, geological formation, and ecological diversity. Located in the northern highlands, the range forms part of a broader plateau that has been shaped over time by volcanic activity and erosion, resulting in steep […]
Ethiopia Inaugurates Center to Ensure Local Drugs Quality, Efficacy – Meskerem.net 15:58
Negash April 4, 2026 The Armauer Hansen Research Institute (AHRI), which has been conducting limited research activities at the Alert Medical Center for many years, today indurated its own separate building with research center involving 40 laboratories that ensures the quality and efficacy of locally produced drugs
ኢራን እና አሜሪካ በኢራን ግዛት ተመትቶ የወደቀው የአየር ኃይል ባልደረባ ለማግኘት ፍለጋ ላይ መሆናቸው ተዘገበ
በኢራን ላይ ጥቃት ለመፈጸም ተሰማርቶ የነበረ የአሜሪካ ተዋጊ አውሮፕላን ተመትቶ መውደቁን እና አብራሪውን መገኘቱ ከተዘገበ በኋላ አብሮት የነበረውን ረዳቱን ለማግኘት ጥረት ቀጥሏል። የኢራን መንግሥት ግለሰቡን አግኝቶ ለሚያስረክብ ዳጎስ ያለ ገንዘብ ለመሸለም ቃል ገብቷል። ጭምቅ ሃሳብ የቀጥታ ሽፋን
አሜሪካ ስምንት “የአፍሪካ የዘር ሐረግ ያላቸውን” ስደተኞች ወደ ኡጋንዳ አባረረች
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 4 ሚያዚያ 2026, 09:30 EAT የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ ከተለያዩ የአፍሪካ አገራት የተውጣጡ ስምንት ሰዎች ከዩናይትድ ስቴትስ ወደ ኡጋንዳ ተባረሩ። ይህ ባለፈው ዓመት አገራቱ ከተፈራረሙት ስደተኞች የማዘዋወር ስምምነት በኋላ የተወሰደ የመጀመርያው እርምጃ ነው። የኡጋንዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው የአሜሪካ ዳኛ የስደተኞቹን ከአገር መባረር ካጸደቀ በኋላ ረቡዕ ዕለት ወደ አገሪቱ መጥተዋል። […]
የአሜሪካን ጦር ጄት አብራሪ በኢራን ግዛት ውስጥ ፈልጎ ለማግኘት የሚደረገው ‘አስፈሪ እና አደገኛ’ ዘመቻ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 4 ሚያዚያ 2026, 08:10 EAT የንባብ ጊዜ: 5 ደቂቃ እስካሁን የወጡ ዘገባዎች እንደሚያሳዩት ኢራን ውስጥ ተመትቶ የወደቀው የዩኤስ ኤፍ-15 ተዋጊ አውሮፕላን አብራሪን በሕይወት ማግኘት ተችሏል። ይህ እውነት መሆኑ ከተረጋገጠ አሜሪካ ከአስርት ዓመታት በላይ ባካሄደችው ረዥም የጦርነት ታሪክ ውስጥ በጠላት ጦር ቀጣና ውስጥ ተመትቶ የወደቀ ወታደሯን ፈልጎ በማዳን ስኬት ውስጥ የቅርብ […]
ትራምፕ የአገሪቱን የመከላከያ በጀት ወደ 1.5 ትሪሊዮን ዶላር ሊያሳድጉ ነው
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 4 ሚያዚያ 2026, 11:33 EAT የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ ዋይት ሐውስ ከሁለተኛ ዓለም ጦርነት ወዲህ ግዙፍ ወታደራዊ ወጪ ነው የተባለውን የመከላከያ በጀት ወደ 1.5 ትሪሊዮን ዶላር ለማሳደግ ሊጠይቅ ነው። ይህ ገንዘብ የትራምፕ አስተዳደር ላቀረበው የጎልደን ዶም ሚሳኤል መከላከያ ሥርዓት የሚደረግ የገንዘብ ድጋፍን እንዲሁም ‘ትራምፕ ክላስ’ የተባለ ተዋጊ የጦር መርከቦችን ጨምሮ […]
አሜሪካ እየጨመረ የመጣውን የደኅንነት ስጋት በመጥቀስ ዜጎቿ ከሊባኖስ እንዲወጡ አስጠነቀቀች
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 4 ሚያዚያ 2026, 09:52 EAT የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ የአሜሪካ መንግሥት በሊባኖስ የሚገኙ ዜጎቹ አገሪቱን በፍጥነት ለቅቀው እንዲወጡ አሳሰበ። በቤይሩት የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ በሊባኖስ ያለው የጸጥታ ሁኔታ “ተለዋዋጭ እና ሊተነበይ የማይችል” መሆኑን በመጥቀስ ዜጎች አገሪቱን ለቅቀው እንዲወጡ አስጠንቅቋል። በሊባኖስ በደቡብ በቃአ ሸለቆ እና በዋና ከተማዋ አንዳንድ ክፍሎች የአየር ድብደባዎች፣ የድሮን […]
የኢራንን ዩራኒየም ለመቆጣጠር የአሜሪካ ልዩ ኃይልን ማሰማራት የሚጠይቀው አደገኛው ተልዕኮ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 4 ሚያዚያ 2026, 08:02 EAT የንባብ ጊዜ: 5 ደቂቃ የአሜሪካ ወታደሮች ከመሬት በታች የተከማቸውን የኢራንን የበለፀገ ዩራኒየም ለመቆጣጠር የሚያስችል ዘመቻ የማካሄዳቸው ነገር የማይሆን ነገር ቢመስልም አንደኛው አማራጭ ነው። ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በጦርነቱ ውስጥ ዋና ዓላማቸው የሆነውን የቴህራን የኒውክሌር ጦር መሳሪያ ማበልጸግን ለመግታት አንደኛው አማራጭ ነው። እንዲህ ዓይነቱ ዘመቻ እጅግ ፈታኝ […]
የኢራንን ዩራኒየም ለመቆጣጠር የአሜሪካ ልዩ ኃይልን ማሰማራት የሚጠይቀው አደገኛው ተልዕኮ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 4 ሚያዚያ 2026, 08:02 EAT የንባብ ጊዜ: 5 ደቂቃ የአሜሪካ ወታደሮች ከመሬት በታች የተከማቸውን የኢራንን የበለፀገ ዩራኒየም ለመቆጣጠር የሚያስችል ዘመቻ የማካሄዳቸው ነገር የማይሆን ነገር ቢመስልም አንደኛው አማራጭ ነው። ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በጦርነቱ ውስጥ ዋና ዓላማቸው የሆነውን የቴህራን የኒውክሌር ጦር መሳሪያ ማበልጸግን ለመግታት አንደኛው አማራጭ ነው። እንዲህ ዓይነቱ ዘመቻ እጅግ ፈታኝ […]
በፈረንሳይ ባለቤትነት የተያዘ የእቃ ጫኝ መርከብ በሆርሙዝ የባህር ወሽመጥ በኩል ማለፉ ተሰማ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 4 ሚያዚያ 2026, 09:27 EAT የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ አሜሪካ እና እስራኤል ከኢራን ጋር ጦርነት ከከፈቱ ከአንድ ወር በኋላ ባለቤትነቷ የፈረንሳይ የሆነች መርከብ በሆርሙዝ ወሽመጥ በኩል አለፈች። የማልታን ሰንደቅ ዓላማ የምታውለበለብ እና ባለቤትነቷ የፈረንሳዩ ሲኤምኤ ሲጂኤም ድርጅት የሆነች ዕቃ ጫኝ መርከብ የሆርሙዝ ወሽመጥን ማቋረጧን የማጓጓዣ ድርጅት የሚያስተዳድረው ቢኤፍኤም ቲቭ የተባለ […]
