ከሰላማዊ ሕዝባዊ እምቢተኝነት ትግል ድጋፍ ሰጪዎች የጋራ መድረክ (የጋራ መድረክ) የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ

ልደቱ አያሌው-3ኛ መንገድ ·Follow ከሰላማዊ ሕዝባዊ እምቢተኝነት ትግል ድጋፍ ሰጪዎች የጋራ መድረክ (የጋራ መድረክ) የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ የነገው የበይነ-መረብ ትዕይንተ-ህዝብ የህዝቡን ትግል ወደ ላቀ ምዕራፍ የሚያሸጋግር ታሪካዊ መድረክ ነው!! በጋራ መድረካችን ያዘጋጀነውና በርካታ የአገራችን የፖለቲካ ተዋናኞች፣ የሲቪክ ማህበራት መረዎችና የሃይማኖት አባቶች ንግግር የሚያደርጉበት ታላቅና ታሪካዊ የበይነ-መረብ ትዕይንተ-ህዝብ ነገ ቅዳሜ መጋቢት 26 (April 4)) በኢትዮጵያ አቆጣጠር ከምሽቱ […]