ለሻዕቢያ መንግስት ተመራጩ ማነው?
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
የእስክንድር ነጋ ድርጅት ያጋጠመው አጣብቂኝ!
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Ethiopia’s bedatu hirpa & Kenya’s benard biwott win the 2025 Paris marathon – BellaNaija
Ethiopia and Kenya once again proved their marathon prowess as Bedatu Hirpa and Benard Biwott won the 2025 Paris Marathon. on April 15, 2025 By BellaNaija.com The 2025 Schneider Electric Marathon de Paris was another strong showing for African athletes, with Ethiopia’s Bedatu Hirpa and Kenya’s Benard Biwott taking first place in the women’s and men’s races respectively. In the women’s […]
Ethiopia’s 2026 elections: without reforms, the vote may not be free or fair – The Conversation (Africa)
Published: April 15, 2025 10.05am EDT Author Ethiopia is due to hold elections in 2026. But will they be free and fair? Since 1995, Ethiopia has held elections every five years, except for the 2021 election, delayed by COVID-19. The incumbent party has consistently secured over 95% of national parliament seats, except for 2005, when the […]
ትግራይ፦ ወደ ቀድሞ የመኖሪያ አካባቢያቸው እንዲመለሱ የተደረጉ የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ላይ የተከናወነ ክትትል
April 10, 2025 Press Release, Report ተመላሾች ሰብአዊ መብቶቻቸውን ባከበረ መልኩ በዘላቂነት መቋቋማቸውን ለማረጋገጥ ሁሉም ባለድርሻ አካላት በቅንጅትና በትብብር ሊሠሩ ይገባል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በሰሜን ኢትዮጵያ በነበረው ጦርነት ምክንያት ተፈናቅለው በትግራይ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ተጠልለው ከቆዩ በኋላ በደቡባዊ እና ሰሜን ምዕራብ ዞኖች ወደሚገኙ የቀድሞ መኖሪያ አካባቢዎቻቸው እንዲመለሱ የተደረጉ የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮችን የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ […]
ትግራይ፦ ፖለቲካዊ አለመግባባቶች በሰብአዊ መብቶች ላይ ተጨማሪ ጉዳት እንዳያደርሱ አፋጣኝ ሰላማዊ መፍትሔዎችን መውሰድ ያስፈልጋል
March 15, 2025 Press Release ኢሰመኮ ከመደበኛ የክትትልና ምርመራ ሥራው ጎን ለጎን ባለድርሻ አካላትን በማነጋገር ችግሩ የሰብአዊ መብቶች ጥበቃን በሚያረጋግጥ መልኩ በውይይት እንዲፈታ ጥረት ያደርጋል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ውስጥ እና ውጪ በሚገኙ እና የህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) መሪዎች መሆናቸውን በሚገልጹ አካላት መካከል ከተከሰተው አለመግባባት ጋር ተያይዞ በክልሉ ለወራት […]
የወልቃይት ጥያቄ በዚህ ድርድር ትልቅ እሾህ ይዟል | ዶ/ር አብይ ከአቶ መለስ ስህተት መማር አለበት | ዶ/ር አንማው አንተነህ | Ethiopia
Andafta
Recent Nile flooding in Egypt renews concerns over Ethiopian dam’s impact
World BY Libyan Express Apr 15, 2025 – 05:27 Recent flooding of agricultural lands in Egypt has reignited debate over the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) and its implications for Egypt’s water management policies amid escalating regional water security concerns. The flooding, which affected approximately 648 acres of fertile farmland in northern Egypt’s Menoufia Governorate, has […]
Debretsion led TPLF faction accuses Federal gov’t of violating Pretoria – Borkena 22:56
Monday, 14 April 2025 There has been fear that war could break out in the Tigray region of Ethiopia Borkena Toronto – Debretsion led faction of the Tigray People’s Liberation Front (TPLF) accused the Federal government of violating the Pretoria Agreement in a statement it issued this week. It came after it completed a five days […]
ከፍተኛ ተፈላጊነት ያላቸው በመቶዎች የሚቆጠሩ ጉንዳኖችን የሰረቁ ፍርድ ቤት ቀረቡ
ከ 3 ሰአት በፊት በኬንያ ከፍተኛ ተፈላጊነት ያላቸው እና በመቶዎች የሚቆጠሩ ጉንዳኖችን የሰረቁ አራት ግለሰቦች ፍርድ ቤት ቀረቡ። ከፍተኛ ተፈላጊነት ያላቸውን እነዚህን ጉንዳኖች ሰርቀው ለማጓጓዝ ሲሞክሩ የተያዙት አራት ግለሰቦች ፍርድ ቤት ቀርበው ጥፋተኛ መሆናቸውን አምነዋል። የኬንያ የዱር እንስሳት ጥበቃ ተቋም እንደ አንበሳ እና ዝሆን ያሉ እንስሳት ለመጠበቅ ቢቋቋምም፤ ለጉንዳኖችም ከለላ መስጠቱን በመጥቀስ የፍርድ ቤቱን ጉዳይ […]
