በአካል ብቃት እንቅስቃሴ ወቅት ሰውነታችን ስብ ማቃጠል የሚጀምረው መቼ ነው?

ከ 7 ሰአት በፊት የአካል ብቃት እንቅስቃሴ የልብ ጤናን ያሻሽላል። የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ጤናማ የሰውነት ክብደት እንዲኖር፣ የስኳር፣ የልብ እና የኩላሊት በሽታን ጨምሮ ሌሎች የተለያዩ በሽታዎችን ለመከላከል ይጠቅማል። የደም ግፊትን እና የኮሌስትሮል መጠንን ለመቆጣጠር፣ ጥንካሬን ለመገንባትም ጠቃሚ መሆኑን ባለሙያዎች ይናገራሉ። በርካቶች ደግሞ ሰውነታቸው ውስጥ የተከማቸውን ስብ ለማቃጠል በሚል ወደ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማዘውተሪያ ስፍራዎች ያቀናሉ። […]

የኢራን የኒውክሌር መርሃ ግብር ምንድን ነው? አሜሪካስ ምን ትፈልጋለች?

ከ 1 ሰአት በፊት አሜሪካ እና ኢራን ከዓመታት በኋላ በኒውክሌር ዙርያ የሚደረገውን የመጀመሪያ ዙር ውይይት ቅዳሜ ዕለት አካሂደዋል። ይህንን በኢራን የኒውክሌር መርሃ ግብር ዙርያ የተደረገ የመጀመርያ ደረጃ ውይይት “ገንቢ” እንደነበር ሁለቱም አገራት ገልጸዋል። ዶናልድ ትራምፕ እአአ በ 2018 ኢራን እና የዓለም ኃያላን መንግሥታት ተፈራርመውት ከነበረው የኒውክሌር ስምምነት አሜሪካን አስወጥተው የኢኮኖሚ ማዕቀብን በመጫናቸው ኢራን ተቆጥታ ነበር። […]

መድሃኒትን በሚቋቋሙ ኢንፌክሽኖች ሳብያ የአፍሪካ ሕጻናት ለአደጋ መጋለጣቸውን አንድ ጥናት አመለከተ

ከ 6 ሰአት በፊት በ2022 በዓለም ላይ ከሦስት ሚሊየን በላይ ሕጻናት አንቲባዮቲኮችን የመቋቋም አቅም ባላቸው ኢንፌክሽኖች ሳቢያ ለሞት ተዳርገዋል ተብሎ እንደሚገመት አንድ ጥናት አመለከተ። በአፍሪካ እና በደቡብ ምሥራቅ እስያ የሚገኙ ሕጻናት አንቲባዮቲኮችን የመቋቋም አቅም ባላቸው ኢንፌክሽኖች ሳብያ ለአደጋ የተጋለጡ መሆናቸውም ተረጋግጧል። ኢንፌክሽን የሚያስከትሉ ረቂቅ ተሕዋስያን ቀስ በቀስ አንቲባዮቲክ መድኃኒቶች ሲላመዱ እና ፈዋሽነታቸው ሲቀንስ ፀረ-ባክቴርያን የሚቋቋሙ […]

“አብን ከዚህ በኋላ ከመኖሩ ይልቅ ባለመኖሩ የአማራን ሕዝብ የሚጠቅም ፓርቲ ነው” ሰቆቃዎ አብን !

April 10, 2025 የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የአማራ የቁርጥ ቀን ልጆች በሆኑ፣ በአስር ሺዎች አባላት ተመስርቶ በሚሊዮን የሚቆጠሩ አባላት እና ደጋፊዎችን ማፍራት የቻለ፣ በተመሰረተ በጣም በአጭር ጊዜ ውስጥም በመላው አማራና በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች መዋቅሩን በመዘርጋት እና የሕዝባዊ ስብሰባዎችን በማካሄድ አማራውን ያነቃና ያደራጀ፣ በዚህም በአማራ ሕዝብ ዘንድ ከፍተኛ ተቀባይነትን ያገኜ አብሪ ኮከብ ንቅናቄ ነበር። በርካታ የንቅናቄው […]

“ህወሓት ተቋማዊ ነፃነቱን አስከብሮ የጊዜያዊ አስተዳደሩ አካል በመሆን በጋራ ይሰራል” ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል (ዶ/ር)

April 12, 2025 “ካለፉት ድክመቶች በመማር መደጋፍና መተባበር ለቀጣይ ጉዟችን ወሳኝ ነው” የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጀነራል ታደሰ ወረደ ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ተቋማዊ ነፃነቱን አስከብሮ እንደ ጊዜያዊ አስተዳደር አካል በመሆን፤ የአስተዳደሩን ተልዕኮ ለማሳካት በጋራ እንደሚሰራ የድርጅቱ ሊቀመንበር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል (ዶ/ር) አስታውቀዋል። የአዲሱ የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር ፕሬዜዳንት ሌተናል ጀነራል ታደሰ ወረደ በይፋ ሥራቸውን የጀመሩ […]

የሕወሓት ልሣን የሆነው ዳግማዊ “ወይን”

April 9, 2025  ነፃ አስተያየቶች ዳግማዊ ጉዱ ካሣ ሕወሓት በሕይወት ሳለ በርካታ ልሣኖች ነበሩት – በጋዜጣም በሬዲዮና በቲቪም፡፡ ከነዚያ ልሣናቱ አንዱ “ወይን” የሚባለው ጋዜጣ ነበር፡፡ “ይ” ጠበቅ  ትበል ታዲያ የመጠጡ እንዳይመስል፡፡ ለምን ትዝ አለኝ አሁን? ብዙዎቻችን እንቅልፍ ክዶናል መቼም፡፡ እናልህ ወደ ሚያዝያ 1/2017 ዓ.ም በምንሻገርባት የማክሰኞ ለረቡዕ ሌሊት ዶሮ መጮኺያ አካባቢ አዘውትሬ የምከታተለውንና ከነቅሬታየ የምወደውን […]

ደሞዝ እየተከፈላቸውና እየተቀለቡ አገር የሚያፈራርሱና ማንነትን ተኮር ያደረገ ጭፍጨፋ የሚፈጽሙ፣ እንዲሁም  ህዝብን የሚያፈናቅሉ አዲሶቹ የአገራችን ገዢዎች!

April 8, 2025  ነፃ አስተያየቶች   ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር)  መጋቢት 30፣ 2017(April 8, 2025) መግቢያ እንደሚታወቀው ማንኛውም ግለሰብ አንድ መስሪያ ቤት ወይም ኩባንያ ውስጥ ተቀጥሮ በሚሰራበት ጊዜ በስራ ቦታው ብቃትነትን ማሳየትና ኃላፊነቱን መወጣት አለበት። ይህ ብቻ ሳይሆን በሚሰራበት መስሪያ ቤት ወይም ኩባንያ ውስጥ ታማኝነት የሚጣልበትና ከመሰል የስራ ባልደረቦቹ ጋር በፀባይ የሚግባባ መሆን አለበት። የአንድ መስሪያ ቤት […]

የደምቢ ዶሎ አጋች ማን ነበር? (ክፍል አንድ እና ሁለት) (አሁንገና ዓለማየሁ)

የደምቢ ዶሎ አጋች ማን ነበር? (ክፍል አንድ) (አሁንገና ዓለማየሁ) April 6, 2025  ነፃ አስተያየቶች የደምቢ ዶሎውን እገታ በተመለከተ ብዙ ነገር እየተባለ ቢሆንም የወንጀሉን ዓላማ በመግለጥ ወንጀለኛው ማን እንደነበር የሚያጋልጥ ጽሑፍ እስካሁን አላየንም። (የማንበብ ትእግስት የሌላችሁ የእገታውን እኩይ ምክንያት ወደሚያትተው ወደ ክፍል ሁለት ንባብ እንድትሄዱ ትጠቆማላችሁ) የእነዚህን ልጆች እገታ እንደተከታተለ፣ እገታቸውን በአደባባይ ሰልፎች እንዳጋለጠ፣ ተደጋጋሚ ጽሑፍና […]

Prevalence of respiratory symptoms and lung function impairments among woodworkers in Gondar City  – Nature.com 01:37 

Scientific Reports volume 15, Article number: 12565 (2025) Cite this article Abstract Respiratory symptoms and lung function impairments are concerns in the woodworking industry. In Ethiopia, the woodwork industry has been growing; however, there is limited data on pulmonary function, respiratory symptoms, and risk factors among woodworkers. This study aimed to assess the prevalence of impaired lung function and respiratory symptoms […]