አሜሪካ፣ ፑቲን በተኩስ አቁሙ ላይ በሳምንታት ውስጥ ውሳኔ ላይ ሊደርሱ ይገባል አለች
ከ 3 ሰአት በፊት ፕሬዚዳንት ፑቲን ስለ ሰላም እንዲሁም የተኩስ አቁም ላይ ያላቸው አቋም “በሳምንታት ውስጥ” እንደሚታወቅ የአሜሪካ ከፍተኛ ዲፕሎማት ተናገሩ። ፑቲን ለዩክሬን ጦርነት ሰላማዊ እልባት ለመስጠት “በወራት ውስጥ ሳይሆን በሳምንታት” ውሳኔ ላይ ሊደርሱ እንደሚገባ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ተናግረዋል። ማርኮ ሩቢዮ “ጦርነቱን ለማስቆም የሩሲያው ፕሬዚዳንት ውሳኔ ላይ መድረስ አለባቸው” ሲሉ በብራስልስ ከነበረው […]
ሊቢያ የሕዝብ አወቃቀሯን “በአፍሪካውያን” ለመቀየር እየሞከሩ ነው ያለቻቸውን የረድዔት ድርጅቶች አባረረች
ከ 4 ሰአት በፊት በሊቢያ ያሉ የረድዔት ድርጅቶች አፍሪካውያን ስደተኞች እንዲቆዩ በማበረታት የአገሪቱን ስነ ህዝብ አወቃቀር ለመቀየር እያሴሩ ነው ሲሉ ባለስልጣናቱ ከሰሱ። እነዚህ የአገሪቱን የስነ ህዝብ አወቃቀር (ዲሞግራፊ) ለመቀየር አሲረዋል የተባሉ ድርጅቶችም ቢሯቸው እንዲዘጋ በያዝነው ሳምንት ሐሙስ ትዕዛዝ ተላልፏል። ባለስልጣናቱ፤ድንበር የለሽ የሐኪሞች ማህበር፣ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት፣ የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽነር (ዩኤንኤችሲአር) እና የኖርዌይ የስደተኞች ምክር […]
ዶናልድ ትራምፕ የጣሉት ታሪፍ እንዴት ተሰላ?
ከ 1 ሰአት በፊት ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ወደ አሜሪካ በሚገቡ ኢትዮጵያን ጨምሮ በአብዛኛዎቹ አገራት ሸቀጦች ላይ 10 በመቶ ታሪፍ ጥለዋል።ትራምፕ ፍትሐዊ ያልሆነ የንግድ ፖሊሲን ተከትለዋል ያሏቸውን “የለየላቸው አጥፊዎች” ብለው በጠሯቸው አገራት ላይ ደግሞ ከፍ ያለ ታሪፍን ጭነዋል። ትራምፕ ከውጭ አገራት በሚገቡ ምርቶች ላይ የጣሉት ታሪፍ በምን ላይ የተመሰረተ ነው? ከቁጥሮቹ በስተጀርባ ስሌት አለው? ታሪፎቹ እንዴት […]
የሱዳን ጦር ካርቱምን ከተቆጣጠረ በኋላ ንጹኃን ዜጎች መገደላቸውን ተመድ ገለጸ
ከ 2 ሰአት በፊት የተባበሩት መንግሥታት የሰብአዊ መብት ኮሚሽን ከፍተኛ ኮሚሽነር የሆኑት ቮልከር ቱርክ የሱዳን ጦር ከሕግ ውጭ ግድያ መፈጸሙን የሚጠቁሙ “አሳማኝ ሪፖርቶች” መኖራቸውን ተናገሩ። በዚህም በጣም ማዘናቸውን ገልጸው፣ ንጹኃን ዜጎች ላይ ግድያው የተፈጸመው የሱዳን ጦር ባለፈው ሳምንት መዲናዋን ከተቆጣጠረ በኋላ መሆኑን ገልጸዋል። “በርካታ ንጹኃን ዜጎች ላይ የተፈጸሙ ከሕግ ውጭ የሆኑ ግድያዎች እንደነበሩ የሚጠቁሙ ጠንካራ […]
የምንጠቀማቸው ‘የሜክአፕ’ ዕቃዎች ምን ያህል አደገኛ እና የተበከሉ ናቸው?
ከ 6 ሰአት በፊት እውነቱን እንነጋገር ከተባለ የምንጠቀመው ‘ሜክአፕ’ የመገልገያ ጊዜው መች እንደሚያበቃ አጣርተን እናውቃለን? ጊዜያቸው ያለፈባቸው ሜክአፖች ምን ያክል አደገኛ እንደሆኑስ የምናውቀው ነገር አለ? ሜክአፕ የሚጠቀሙባቸውን ብሩሾች ያፀዳሉ?? ከጓደኛዎ ማስካራ ተበድረው አሊያም ሱቅ ገብተው ‘ሊፕስቲክ’ ሞክረው ያውቃሉ? ቦርሳዎ ውስጥ ያለው ሜክአፕ ምን ያህል ባክቴሪያ እንደሚስብስ አስበውታል? የቢቢሲዋ ናዛኒን ሞታሜዲ የሜክአፕ ዕቃዎቿን ይዛ ወደ ለንደን […]
የትራምፕ አስተዳደር ‘በስህተት’ ወደ ኤል ሳልቫዶር የላከውን ግለሰብ እንዲመልስ ፍርድ ቤት አዘዘ
ከ 5 ሰአት በፊት የዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር ‘በስህተት’ ወደ ኤል ሳልቫዶር የላከውን ግለሰብ ወደ አሜሪካ እንዲመልስ ፍርድ ቤት አዘዘ። የሜሪላንዱ ነዋሪ ኪልመር አብሬጎ ጋርሲያ በስደት ወደ ኤል ሳልቫዶር እስር ቤት መላኩ ተገልጿል። ያለፈው ወር ኪልመርና ሌሎችም በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች የወንጀለኛ ቡድን አባላት ናቸው ተብለው ከአሜሪካ መባረራቸው ይታወሳል። እስከ ሰኞ ድረስ ኪልመር ወደ አሜሪካ እንዲመለስ ዳኛ […]
የኢሎን መስክ አባት፡ “ልጄ ዐይን አፋር ነው፤ ለፖለቲካ አልተፈጠረም”
ከ 4 ሰአት በፊት ኢሎን መስክ የዓለም ቁጥር አንድ ቱጃር ነው። ከከፍተኛ ፖለቲከኞች ጋር ወዳጅነትም አለው። ‘ይፋዊ ያልሆነው የአሜሪካ ፕሬዝደንት’ እስከመባልም ደርሷል። የኢሎንን ልጅነት ለማወቅና የበለጠ ስለ ኢሎን ለማወቅ ቢቢሲ ከአባቱ ጋር ቆይታ አድርጓል። የኢሎን መስክ አባት ኤሮል መስክ ይባላል። ለመጨረሻ ጊዜ አባትና ልጅ ያወሩት ከቃለ ምልልሱ አንድ ቀን በፊት ነው። አባትየው ባለሁለት ሞተር አውሮፕላን […]
የትራምፕ አስተዳደር የብሔራዊ ደኅንነት ተቋም ኃላፊን አባረረ
4 ሚያዚያ 2025 የዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር የብሔራዊ ደኅንነት ተቋም ኃላፊና የበይነ መረብ ደኅንነት ኃላፊን አባረረ። የቢቢሲ የአሜሪካ አጋር ሲቢኤስ እንደዘገበው በአሜሪካ ከፍተኛ የደኅንነት ተቋሞች እየተባረሩ ነው። ጀነራል ቲሞቲ ሀው ለምን እንደተባረሩ ግልጽ ባይሆንም ትራምፕ ከደጋፊያቸው ሎራ ሉመር ጋር ውይይት ካደረጉ በኋላ ነው መባረራቸው የተገለጸው። ዴሞክራቶች የደኅንነት ኃላፊዎቹ መባረር “በጣም አስጊ ነው” ያሉ ሲሆን በብሔራዊ ደኅንነት […]
Upholding transparency, accountability, civilian protection
Staff Reporter March 29, 2025 Editorial Ethiopia has endured years of devastating conflict, with humanitarian crises, mass displacement, and severe human rights violations plaguing multiple regions over the last several decades. The toll of the crisis riving the country has been particularly devastating since Prime Minister Abiy Ahmed (PhD) came to power seven years ago. […]
በተድባበ ማርያም ግንቦት አንድ በዓል ንግሥ እየደረሰ ነው።
በተድባበ ማርያም ግንቦት አንድ በዓል ንግሥ እየደረሰ ነው። ይህ ህንፃ ቤተ ክርስቲያኗ አመሠራረት ============ ተድባበ ማርያም በኦሪት ዘመን በቤተመቅደስ (ምኩራብ) አምልኮተ እግዚአብሔርና ፣ መሥዋዕተ ኦሪት ከተሰዋባቸው ቀደምት አድባራት መካከል አንዷና ዋናዋ ናት። ተድባበ ማርያም በ፱፻፹፪ [982] ዓመተ ዓለም (ከኢየሱስ ልደት በፊት) የተመሠረተች ሲሆን መሥራቹ ደግሞ የቤተ ልሔም ተወላጅና የአሚናዳብ ዘር የሆነው ሳቤቅ ነው። ሳቤቅ የቅዱስ […]
