በደቡብ አፍሪካ በአስገድዶ መድፈር የተከሰሰው ናይጄሪዊ ፓስተር ከስምንት ዓመት እስር በኋላ ነጻ ተባለ
ከ 4 ሰአት በፊት ናይጄርያዊው ፓስተር በአስገድዶ መድፈር ወንጀል ስምንት ዓመታትን በደቡብ አፍሪካ እስር ቤት ካሳለፈ በኋላ ከቀረቡበት ክሶች ሁሉ ነጻ መሆኑ ተገለፀ። 32 ክሶች ቀርበውበት የነበረው ፓስተር ቲሞቲ ኦሞቶሶ፤ ከተወነጀለባቸው ድርጊቶች ነጻ መሆኑን ለዓመታት ሲከራከር ቆይቷል። በደቡብ አፍሪካ በአስገድዶ መድፈር ወንጀል ተከስሶ የችሎቱ ሂደት በቀጥታ የተላለፈ የመጀመርያው ግለሰብ ሲሆን በርካታ ሰዎች ጉዳዩን በቅርበት ሲከታተሉት […]
የፖሊስ መለዮ ባያችሁ ቁጥር ስለኔ የምትሳቀቁ ልጆቼ …የመጨረሻውን ወሰንኩ!
Sintayehu Chekol የፖሊስ መለዮ ባያችሁ ቁጥር ስለኔ የምትሳቀቁ ልጆቼ …የመጨረሻውን ወሰንኩ! በዘመናችሁ ሁሉ ስቃይ ያሸከምኳችሁ የፖሊስ መለዮ ባያችሁ ቁጥር ስለኔ የምትሳቀቁ ልጆቼ …አሁንስ ተስፋው ማነው? እንደምትሉ አውቃለሁ። ግዴለም ተስፋዬ እግዚያብሔር ነው። ከብዙ ወጥቻለሁ ነገም ከኔ ጋር ነው! አታስቡ። በተኛችሁበት ጥያችሁ በመሄዴ ብታዝኑም ክፉ አባት ግን አይደለሁም ታውቃላችሁ። በናተ እድሜ በአንድ የታሪክ ምዕራፍ የተፈጠረ አረመኔ ዘረፈጂ […]
ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ በግዕዝ ጥናት መስክ በዶክትሬት ዲግሪ ፕሮግራም ሰልጣኞችን መቀበል ሊጀምር ነው።
ዘንገና ሚዲያ መልካም ዜና ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ በግዕዝ ጥናት መስክ በዶክትሬት ዲግሪ ፕሮግራም ሰልጣኞችን መቀበል ሊጀምር ነው። ዩኒቨርሲቲው ሰልጣኞችን ተቀብሎ ለማስተማር የሚያስችለውን ስርዓተ ትምህርት እንዳዘጋጀ አሳውቋል። ከኢትዮጵያ ዉጭ የአለማችን ዩንቨርስቲዎች ትኩረት የሰጡት ግዕዝ ቋንቋን ለማስተማር ዩኒቨርሲቲው የፍላጎት ዳሰሳ ጥናት በማድረግና ስርዓተ ትምህርት በመቅረፅ ዝግጅት ሲያደረግ መቆየቱን፥ ትምህርቱን ለመጀመር በተዘጋጀ የምክክር አውደ ጥናት ላይ ተገልጿል። የግዕዝ […]
በአማራ ክልል ጃዊ ወረዳ በተከሰተ አተት መሰል ወረርሽኝ የሁለት ሰዎች ህይወት አለፈ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
April 2, 2025 በቤተልሔም ሠለሞን በአማራ ክልል፣ በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር፣ ጃዊ ወረዳ ከትላንት በስቲያ ሰኞ ጀምሮ በተከሰተ የአጣዳፊ ተቅማጥ እና ትውከት (አተት) መሰል ወረርሽኝ የሁለት ሰዎች ህይወት ማለፉን የወረዳው አስተዳደር ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ገለጸ። በወረዳው በሁለት ቀናት ውስጥ ብቻ በበሽታው የተያዙ ሰዎች ቁጥር 40 ገደማ መድረሱን የወረዳው የጤና ጽህፈት ቤት አስታውቋል። አተት መሰል ወረርሽኙ መጀመሪያ የታየው፤ […]
“… ታምራት ላይኔ በአንድ መስመር ደብዳቤ ከስራ አገደኝ..” ወ/ሮ ነፃነት መንግሥቱ የኢሕአፓ አባል እና የቀድሞ ም/ሚኒስትር @ArtsTvWorld
Arts Tv World
ባሕር ዳር.! ቋራ.! እስቴ.! ወገራ.! አምባሰል.! ፋኖን በተመለከተ የታሰበው ቀጣይ የፕሮፖጋንዳ ዘመቻ !ልዩ ልዩ አዳዲስ መረጃዎች እና ዘገባዎች!
Ethio Focus _ኢትዮ ፎ.ኒውስ
እነ ኮሎኔል ደመቀ ለአስቸኳይ ስብሰባ መጠራት!ከባድ ውጊያና የቀጠለው የአየር ኃይሉ ድብደባ!በወለጋ የፈረሰው ዕርቅና ያንዣበበው ከባድ አደጋ!
Ethio Focus _ኢትዮ ፎ.ኒውስ
“የአብይ ቡድን በቅርቡ የእጁን ያገኛል” አስረስ ማረ / የአብይ 7 የጦርነት ዓመታት / አሜሪካ ስለ ህወሓትና አመራሮቹ
Ethio News – ኢትዮ ኒውስ
EMS Eletawi “ለውጥ ፤ ነውጥ ፤ ሸፍጥ” Wed 02 Apr 2025
EMS (Ethiopian Media Services)
EMS ዜና Wed 02 Apr 2025
EMS (Ethiopian Media Services)
