ኡበር ሴት አሽከርካሪዎችን ለመሳብ በየሳምንቱ 20 ሰዓታት ነጻ የልጅ እንክብካቤ አዘጋጃለሁ አለ

ከ 4 ሰአት በፊት የትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪው ኡበር በዩናይትድ ኪንግደም የሴት አሽከርካሪዎቹን ቁጥር ለመጨመር በየሳምንቱ 20 ሰዓታት ነጻ የልጅ እንክብካቤ እንዳዘጋጀ አስታወቀ። ኡበር ይህንን አበል ማንኛውም አሽከርካሪ፣የሞግዚት ወይም የማቆያ ማዕከላትን አገልግሎት በሚሰጡ መተግበሪያዎች በኩል መጠቀም እንደሚችሉ ገልጿል። “ሴት ሹፌሮችን ወደ ኡበር መሳብ እጅጉን እንፈልጋለን” ሲሉ የኡበር ዩኬ ዋና ሥራ አስኪያጅ አንድሪው ብሬም ይናገራሉ። ነገር ግን […]

ከአንድ ሚሊዮን በላይ በምግብ እጥረት የተጎዱ ኢትዮጵያውያን እና ናይጄርያውያን ሕጻናት አደጋ ላይ ናቸው – ዩኒሴፍ

ከ 2 ሰአት በፊት የተባበሩት መንግሥታት የሕጻናት ኤጀንሲ (ዩኒሴፍ) በኢትዮጵያ እና ናይጄርያ እድሜያቸው ከአምስት ዓመት በታች የሆነ እና ለከፋ የምግብ እጥረት የተጋለጡ 1.3 ሚሊዮን ሕጻናት በዚህ ዓመት ወሳኝ የሆነውን ሕይወት አድን ድጋፍ የማጣት አደጋ ተጋርጦባቸዋል አለ። ኤጀንሲው በሚቀጥሉት ሁለት ወራት ውስጥ በሁለቱም አገራት ሕጻናት ላይ የሚደርሰውን የተመጣጠነ ምግብ እጥረት ለማከም የሚያቀርበውን የነፍስ አድን ምግብ እርዳታ […]

በሱዳን ኢትዮጵያዊያን በሚኖሩበት መጠለያ ጣቢያ በተነሳ እሳት የሁለት ሕጻናት ሕይወት አለፈ

ከ 5 ሰአት በፊት በሱዳን በትግራይ ጦርነት የተፈናቀሉ በሚኖሩበት የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ በተከሰተ የእሳት አደጋ ምክንያት ሁለት ሕፃናት ሕይወታቸው ማለፉ ተሰምቷል። ቃጠሎው የተከሰተው ከመጠለያ ጣቢያዎች መካከል አንዱ በሆነው ኡምራ ኩባ እንደሆነ የሱዳን ነዋሪ የሆነው ጋዜጠኛ መድኃኔ ግደይ ለቢቢሲ ተናግሯል። አደጋው የተከሰተው ሐሙስ መጋቢት 11/2017 በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር 7፡00 ገደማ መሆኑን ጋዜጠኛ መድኃኔ ገልጿል። መድኃኔ “በቃጠሎው […]

የሱዳን ጦር የፕሬዚደንቱን ቤተ መንግሥት መልሶ መቆጣጠሩ የአገሪቱን ጦርነት አቅጣጫ ይቀይራል?

ከ 4 ሰአት በፊት የሱዳን ጦር ወታደሮች የፕሬዝዳንቱን ቤተ መንግሥት መቆጣጣራቸውን ተከትሎ በዋና ከተማዋ ካርቱም የሚያሳዩት ፈንጠዝያ እንዲሁም በቅርብ ወራት ውስጥ የተለያዩ ግዛቶችን መቆጣጠራቸው ወሳኝ የማጥቃት እርምጃ ላይ መሆናቸውን ያሳያል። የሱዳን ጦር ኃይሎች በጦርነቱ መጀመሪያ ላይ ዋና ከተማይቱን መቆጣጠር ተስኗቸው ከፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ (RSF) እጅ ፈልቅቆ ለማውጣት ለሁለት ዓመታት ሲዋጉ ቆይተዋል። አሁን የፕሬዚዳንቱን ቤተ መንግሥት […]

ፊንላንድ ለስምንት ተከታታይ ዓመት የዓለማችን ደስተኛ ሀገር ሆና ተመረጠች፤ ኢትዮጵያስ?

ከ 4 ሰአት በፊት ፊንላንድ ለስምንት ተከታታይ ዓመት በዓለም ደስተኛ ሀገር ሆና ተመርጣለች። የተፈጥሮ መዳረሻ ከመሆን እና ጠንካራ የማሕህበራዊ ዋስትና ስርዓትን መዘርጋቷ ደስተኛ አገር ሆና ለመመረጧ ምክንያት እንደሆነ ባለሙያዎች ተናግረዋል። የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ድጋፍ ባደረገለት የዚህ የዓለም የደስታ ሪፖርት ፊንላንድ ከሌሎች ሦስት የኖርዲክ አገራት ቀድማ መቀመጥ የቻለች ሲሆን የላቲን አሜሪካዋ ኮስታሪካ እና ሜክሲኮ ለመጀመሪያ ጊዜ […]

እስራኤል ጦሯ “በጋዛ ተጨማሪ ግዛቶችን” እንዲወር አዘዘች

ከ 4 ሰአት በፊት የእስራኤል መከላከያ ሚንስትር ሃማስ የተቀሩትን ታጋቾች በሙሉ እስካልለቀቀ ድረስ ወታደሩ “በጋዛ ተጨማሪ ቦታዎችን እንዲወር” እንዲሁም የተወሰኑ ክፍሎችን በቋሚነት እንደሚይዝ ዛቱ። እስራኤል ካትዝ የአገራቸው ወታደሮች በጋዛ የጀመሩትን የእግረኛ ጦር ጥቃት “በሕይወት ያሉ እና የሞቱት” ታጋቾች እስኪመለሱ ድረስ “አጠናቅረው እንደሚቀጥሉ” ተናግረዋል። በጋዛ ከሚገኙት 59 ታጋቾች መካከል 24ቱ በሕይወት አሉ ተብሎ የሚታመን ሲሆን፣ ሁለተኛው […]

ባልታሰበ ምክንያት በረራ ቢሰረዝብዎት አሊያም ቢራዘም ምን ማድረግ ይችላሉ?

ከ 5 ሰአት በፊት ከዓለማችን እጅግ ግዙፍ ከሚባሉ አየር ማረፊያዎች አንዱ የሆነው የለንደኑ ሂዝሮው አርብ ዕለት ባጋጠመው ክስተት ምክንያት አገልግሎት ሳይሰጥ ውሏል። በአየር ማረፊያ አካባቢ ያለ የኤሌክትሪክ ጣቢያ ላይ በደረሰ አደጋ ምክንያት ነው ሂዝሮው ከአገልግሎት ውጭ የሆነው። በዩናይትድ ኪንግደም እጅግ በርካታ ተጠቃሚዎች ያሉት ይህ አየር ማረፊያ በክስተቱ ምክንያት 1300 የሚሆኑ በረራዎችን ለመሰረዝ ተገዷል። ለመሆኑ በመሰል […]

አሜሪካ ዋጋ ለማቃለል በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ እንቁላሎችን ከቱርክ እና ደቡብ ኮሪያ ልታስገባ ነው

ከ 2 ሰአት በፊት የትራምፕ አስተዳደር በአሜሪካ በከፍተኛ ሁኔታ የናረውን የእንቁላልን ዋጋ ለማቃለል በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ እንቁላሎችን ከቱርክ እና ደቡብ ኮሪያ ሊያስገባ ነው። ዋጋውን በከፍተኛ ሁኔታ ለማቃለል በተጨማሪ ከሌሎች አገራት ለማስገባት በውይይት ላይ መሆኑን ባለስልጣናቱ አረጋግጠዋል። “ለአጭር ጊዜ በመቶ ሚሊዮኖች የሚቆጠሩ እንቁላሎችን ለማስገባት እየተነጋገርን ነው” ሲሉ የግብርና ጸሐፊ ብሩክ ሮሊንስ በዋይት ሃውስ ለጋዜጠኞች ተናግረዋል። በአገሪቱ የተከሰተውን […]

የዩኬ ግዙፉ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ በእሳት አደጋ ምክንያት ከተዘጋ በኋላ ዳግም በረራ ማስተናገድ ጀመረ

ከ 4 ሰአት በፊት በዩናይትድ ኪንግደም ግዙፉ የሆነው ሂትሮው ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ በረራ መጀመሩን እና ቅዳሜ ዕለት ሙሉ በሙሉ አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምር ገለፀ። አየር ማረፊያው አቅራቢያ የሚገኝ የኤሌክትሪክ ማከፋፈያ ጣቢያ ላይ የተቀሰቀሰን እሳት ተከትሎ በተከሰተው መብራት መቋረጥ አርብ ዕለት ሙሉ ቀን ተዘግቶ ውሏል። በዚህ የተነሳ ወደ 200,000 መንገደኞች መጉላላታቸው የተገለፀ ሲሆን፣ አርብ ዕለት ሙሉ […]

Ethiopia’s army says it killed more than 300 Fano militiamen in two days of fighting 

By Thomson ReutersMar 21, 2025 | 1:36 PM ADDIS ABABA (Reuters) – Ethiopia’s army said on Friday it had killed more than 300 militiamen from the Fano armed group in two days of fighting in country’s northern Amhara region. (Reporting by Hereward Holland; Editing by Alex Richardson) Ethiopia’s army says it killed more than 300 […]