“ ለሀላፊዎች ዘመድ እና ባለስልጣናት አበል መክፈል በዚች ደሀ ሀገር መቀለድ ነው “ – አትሌት ገዛኸኝ አበራ

August 9, 2024 – Konjit Sitotaw  የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ምክትል ተቀዳሚ ፕሬዝዳንት ገዛኸኝ አበራ የኢትዮጵያ መንግሥት የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ እና ፌዴሬሽኑን እንዲመረምር ጠይቋል። ለኢትዮጵያ ከ56 ሰው ኮታ ብቻ መሰጠቱን የገለፀው አትሌት ገዛኸኝ አበራ “ እስከ ትላንት ፓሪስ እየገቡ ነው ይህ ሁሉ ሰው በህዝብ ገንዘብ ነው የሚመጣው “ ብሏል። “ ከእያንዳንዳችን እናቶች መቀነት ተፈቶ በመጣ ገንዘብ ለሚጓዙ ለእነሱ […]