የሕጻናት ወሲባዊ ጥቃትን ለመከላከል አሰቃቂ ምሥሎችን የሚከታተሉ ባለሙያዎች

18 መጋቢት 2025, 07:02 EAT ማቤል ቤት ውስጥ አያት ናት። ጊዜዋን ከልጅ ልጆቿ ጋር በማሳለፍ የምትደሰት ምርጥ አያት። ሥራ ቦታዋ ስደርስ ግን ኢንተርኔት ላይ በጣም “አስጸያፊ” የሕፃናት ወሲባዊ ጥቃትን ለመመልከት ትገደዳለች። የፖሊስ እና የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች ምሥሎቹን እንዲያነሱ ለማገዝ ከሚሠራ እና ፈቃድ ካላቸው ጥቂት ድርጅቶች ለአንዱ ትሠራለች። የኢንተርኔት ዋች ፋውንዴሽን (አይደብሊውኤፍ) ይባላል። ባለፈው ዓመት ብቻ ወደ […]

ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ አብይ አህመድ በአማራው ላይ የሚፈፅመውንየዘር ማጥፋት ጦርነት እንዲቀጥል ማስቻሉንና እና የፕሪቶሪያ ስምምነት ጦርነት አስቁሟል የሚለውን የሐሰት ንግግር ማቆም ይኖርበታል

AAA-admin ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ አብይ አህመድ በአማራው ላይ የሚፈፅመውን የዘር ማጥፋት ጦርነት እንዲቀጥል ማስቻሉንና እና የፕሪቶሪያ ስምምነት ጦርነት አስቁሟል የሚለውን የሐሰት ንግግር ማቆም ይኖርበታል የአማራ ማኅበር በአሜሪካ በአብይ አህመድ የሚመራው የኦሮሞ ብልጽግና ፓርቲ አገዛዝ በኢትዮጵያ በአማራ ሕዝብ ላይ እያካሄደ ያለውን የዘር ማጥፋት ጦርነትን ለማስቆም ዓለም አቀፍ መሪዎች እያሳዩት ያሉት ቸልተኝነት በጽኑ ያወግዛል። መጋቢት 4 ቀን […]

The International Community Must Stop Enabling Abiy Ahmed’s Genocidal War on Amhara and Falsely Claiming the Pretoria COHA Silenced the Guns

AAA-admin The International Community Must Stop Enabling Abiy Ahmed’s Genocidal War on Amhara and Falsely Claiming the Pretoria COHA Silenced the Guns The Amhara Association of America (AAA) strongly condemns the continued inaction and complicity of global leaders in the Abiy Ahmed-led Oromo Prosperity Party (OPP) regime’s genocidal war on the Amhara people of Ethiopia. […]

War updates from Amhara Region, Ethiopia – March 3rd to 9th, 2025

AAA-admin Mar 11 Disclaimer: AAA is a U.S. based NGO that documents human rights violations in the context of conflict, violence and political repression. One of AAA’s core activities is also to educate policymakers, journalists, researchers and other stakeholders with up-to-date information on developments in Ethiopia. AAA does not endorse any political parties or organizations […]

War updates from Amhara Region, Ethiopia – March 10th to 16th, 2025

AAA-admin Disclaimer: AAA is a U.S. based NGO that documents human rights violations in the context of conflict, violence and political repression. One of AAA’s core activities is also to educate policymakers, journalists, researchers and other stakeholders with up-to-date information on developments in Ethiopia. AAA does not endorse any political parties or organizations based in […]

ካሳቫ የተባለው የስራስር ዱቄት በእንጀራ ላይ ተጨምሮ እንዲሸጥ ተፈቀደ

March 12, 2025  ዜና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምግብና መድሃኒት ባለሥልጣን ካሳቫ የተባለው ሥር በእንጀራ መልክ እንዲቀርብ መፈቀዱን ለጣቢያችን አስታውቋል። የባለሥልጣኑ ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ እስጢፋኖስ ጌታቸው ካሳቫ የተባለው ሥር ከምግብ ምድብ ውስጥ እንዲገባ በማድረግ ከእንጀራ ምርት ጋር ተቀላቅሎ ለምግብነት እንዲቀርብም በደረጃዎች ሲፈቀድ እኛ ደግሞ የመቆጣጠር ስራውን እንሰራለን ብለዋል። ይህንን ተገን በማድረግ ሌላ ባዕድ ነገር […]

ከመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት [መኢአድ] የተሰጠ መግለጫ

March 13, 2025  ዜና·ጋዜጣዊ መግለጫዎች ድርጅታችን መኢአድ ከሩብ ክፍለ ዘመን በላይ ስለኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊያን ድምጽ ሆኖ መቆየቱና ይህንኑ ተግባር አጠናክሮ መቀጠሉን በአሁናዊይውም ዘመኑን የዋጀ ሰላማዊ ትግሉን እያካሄደ ይገኛል፡፡ ስለሆነም መኢአድ ሀገርን ከጥፋት ህዝብንም ከአስከፊ ረሃብ፣ ስደትና ሞት በማላቀቅ ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊነትን የሚያስቀድም በህዝብ አመኔታ የተመረጠ ድሞክራሲያዊ መንግስት እስኪመሰረት ድረስ፤ የሃገርን ታሪክና ህዝባዊነቱን ተሸክሞ በፅናት መታገሉን ቀጥሏል። አሁንም […]

በአፋር ክልል በሬክተር ስኬል 5.5 የተለካ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከሰተ

March 16, 2025 በአፋር ክልል በሬክተር ስኬል 5.5 የተለካ የመሬት መንቀጥቀጥ ዛሬ እሁድ መጋቢት 7 ምሽት መከሰቱን የአሜሪካ የጂኦሎጂካል ሰርቬይ መስሪያ ቤት ገለጸ። ንዝረቱ በአዲስ አበባ የተለያዩ አካባቢዎች የተሰማው ይህ ርዕደ መሬት፤ ከአዋሽ ከተማ በስተሰሜን 45 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የተከሰተ መሆኑን ተቋሙ አስታውቋል። የዛሬው የመሬት መንቀጥቀጥ፤ በኢትዮጵያ ከሁለት ሳምንት ገደማ በኋላ የተመዘገበ ርዕደ መሬት […]

Sahrawi Mission in Addis Ababa participates in first PRC-AUC meeting to strengthen AU collaboration  – Sahara Press Service 17:30 

Tuesday 18/03/2025 Mon, 03/17/2025 – 22:22 Addis Ababa (Ethiopia) 17 March 2025 (SPS)– The Sahrawi Arab Democratic Republic (SADR) participated in the first meeting between the Permanent Representatives’ Committee (PRC) and the newly appointed leadership of the African Union Commission (AUC) on Monday morning at the African Union headquarters in Addis Ababa, Ethiopia. The meeting was […]