What is Missing from Dr. Yonas Biru’s Recent Article on Ethiopia’s Economy?
March 29, 2026 Nama Nekemto Any robust and meaningful economic analysis of a nation must be fundamentally anchored in a thorough examination of its political stability and security landscape. To attempt an economic assessment in isolation from these foundational pillars would inevitably lead to a distorted and unrepresentative portrayal of the country’s true economic state. […]
አቅጣጫ በሳተች ጀልባ ላይ ለስድስት ቀናት ከቆዩ ስደተኞች መካከል 22ቱ ሞተው ተገኙ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 29 መጋቢት 2026 የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ በትንሽዬ የፕላስቲክ ጀልባ ወደ አውሮፓ ለመድረስ ሲጓዙ የነበሩ 22 ስደተኞች ለስድስት ቀናት ባሕር ላይ ሲንከራተቱ ቆይተው ከግሪክ የባሕር ዳርቻ አቅራቢያ ሕይወታቸው ማለፉን የአገሪቱ የጠረፍ ጥበቃ አስታወቀ። አንድ ሕጻን እና ሴቶች የሚገኙባቸው ሌሎች ሃያ ስድስት ስደተኞች ደግሞ በአውሮፓ የድንበር ጠባቂ ኤጀንሲ ጀልባ በሕይወት ተርፈዋል። […]
‘ንጉሥ አንፈልግም’ የሚሉ ፕሬዝዳንት ትራምፕን የሚቃወሙ ሰልፎች በበርካታ የአሜሪካ ከተሞች ተካሄዱ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 29 መጋቢት 2026 የንባብ ጊዜ: 4 ደቂቃ በትራምፕ አስተዳደር ላይ ቅሬታቸውን የሚገልጹ ትላልቅ የተቃውሞዎች ሰልፎች በተለያዩ በአሜሪካ ከተሞች ተካሄዱ። ለሦስተኛ ጊዜ በተካሄደው ‘ንጉሥ አንፈልግም’ (ኖ ኪንግስ) በሚል መሪ መፈክር ስር በተካሄዱ ሰልፎች ቀደም ሲል በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች መሳተፋቸውን መረጃዎች ያሳያሉ። የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በኢራን ላይ እያካሄዱ ያሉትን ጦርነት፣ የፌደራል […]
በነዳጅ ምክንያት ግብፅ ሱቆች እና ምግብ ቤቶችን በጊዜ ስትዘጋ ፤ አውስትራሊያ የሕዝብ ትራንስፖርትን ነጻ አደረገች
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 29 መጋቢት 2026 የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ በዓለም አቀፍ ደረጃ እየጨመረ የሚገኘውን የነዳጅ ዋጋ ተከትሎ ግብፅ ሱቆች እና ምግብ ቤቶችን በጊዜ እንዲዘጉ ስትወስን፤ አውስትራሊያ በበኩሏ የሕዝብ ትራንስፖርትን ነጻ እንዲሆን አዘዘች። በግብፅ ከኢራን ጦርነት ጋር በተያያዘ የተከሰተውን ከፍተኛ የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ ተከትሎ ሱቆች፣ ምግብ ቤቶች እና ካፌዎች በጊዜ እንዲዘጉ በመወሰን ጊዜያዊ […]
ቀጥታ,የዓለም ነዳጅ ዋጋ ሲጨምር ትራምፕ የኢራንን ኻርግ ደሴት ለመቆጣጠር እያሰቡ መሆኑን ተናገሩ
ዶናልድ ትራምፕ ለፋይናንሻል ታይምስ “ከኢራን የነዳጅ ዘይት ሊወስዱ” እና ምናልባትም የአገሪቱ ዋነኛ የነዳጅ ማከፋፈያ ኻርግ ደሴትን ሊቆጣጠሩ እንደሚችሉ ተናገሩ። ትራምፕ ይህንን ሃሳባቸውን ሲያብራሩም “ምናልባት ኻርግ ደሴትን እንቆጣጠር ይሆናል። ምናልባትም አይሆንም ይሆናል። በጣም በርካታ አማራጮች አሉን” ብለዋል። ትራምፕ ይህንን ያሉት በመካከለኛው ምሥራቅ የሚገኙ የአሜሪካ ወታደሮች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ በጨመረበት ወቅት ነው። ጭምቅ ሃሳብ የቀጥታ ሽፋን
ኢራንን በመደገፍ በቀይ ባሕር ላይ መርከቦችን እንደሚያጠቁ ያሳወቁት የየመን ሁቲዎች እነማን ናቸው?
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 22 ታህሳስ 2023 ተሻሽሏል ከ 6 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 5 ደቂቃ እስራኤል በጋዛው ላይ ካካሄደችው ጦርነት ጋር ተያይዞ በቀይ ባሕር ላይ በሚተለላፉ መርከቦች ላይ ጥቃት በመክፈት የሚታወቁት የሁቲ አማጺያን አሁንም በቀይ ባሕር ላይ ስጋት ፈጥረዋል። አብዛኛውን የየመንን ክፍል የቆጣጠሩት የሁቲ አማጺያን በሐማስ እና በእስራኤል ጋዛ ውስጥ ጦርነት ሲካሄድ በነበረበት […]
ኤምሬትስ በመካከለኛው ምሥራቅ ጦርነት ከባድ ዋጋ እየከፈለች ያለችው ለምንድን ነው?
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 6 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 4 ደቂቃ አሜሪካ እና እስራኤል በኢራን ላይ የከፈቱት ጦርነት ሁለተኛ ወሩን ሲይዝ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የቴህራን ግልጽ ዒላማ እየሆነች መጥታለች። በዚህ ጦርነት ኢራን የጥቃት አድማሷን እስራኤል ላይ ብቻ ከማድረግ ባሻገር በባሕረ ሰላጤው የትብብር ምክር ቤት (GCC) አባል አገራትን ዒላማ በማድረግ በሺዎች የሚቆጠሩ ድሮኖችን እና […]
ሳዑዲ ውስጥ የአሜሪካ ወታደራዊ አውሮፕላን በኢራን ጥቃት ከፍተኛ ጉዳት እንደ ደረሰበት ቢቢሲ አረጋገጠ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 1 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ በቢቢሲ የተረጋገጡ ፎቶዎች እንደሚያሳዩት የአሜሪካ ወታደራዊ የዕዝ እና የቁጥጥር አውሮፕላን በሳዑዲ አረቢያ በሚገኝ የአየር ኃይል ሰፈር ውስጥ በኢራን በተፈጸመበት ጥቃት ተመትቶ ከፍተኛ ጉዳት ደርሶበታል። ፎቶዎቹ ለመጀመሪያ ጊዜ የተጋሩት የአሜሪካን ወታደራዊ ዜና በሚያጋራ የፌስቡክ ገጽ ላይ የነበረ ሲሆን፣ ፎቶዎች እንደሚያሳዩት የኢ-3 ሴንተሪ የተባለው […]
በአፍሪካ ዋንጫ ዙሪያ እየታመሰ ያለው ካፍ ዋና ጸሐፊ ከሥራ ለቀቁ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብየአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን ዋና ጸሐፊ ቬሮን ሞሴንጎ-ኦምባየፎቶው ባለመብት,AFP via Getty Imagesከ 5 ሰአት በፊትየንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃየአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) ዋና ጸሐፊ የአህጉሪቱ እግር ኳስ ትርምስ ውስጥ በገባበት በዚህ ወቅት ከሥልጣናቸው ለቀቁ። ቬሮን ሞሴንጎ-ኦምባ ጡረታ እንደሚወጡ በሰጡት መግለጫ ተናግረዋል። ዋና ጸሐፊው ከሥልጣናቸው መልቀቃቸውን የገለጹት የ2025 የአፍሪካ ዋንጫ (አፍኮን) ከሴኔጋል […]
የሁቲ አማፂያን እስራኤል ላይ ጥቃት መፈጸማቸውን ተከትሎ የነዳጅ ዋጋ ከ115 ዶላር በላይ ከፍ አለ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 4 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ የአሜሪካ እና የእስራኤል ከኢራን ጋር የሚያደርጉት ጦርነት እየተባባሰ መሄድን ተከትሎ የዓለም የነዳጅ ዋጋ ሲጨመር ሰኞ ጠዋት የእስያ አክሲዮኖች ገበያ በከፍተኛ ተቀዘቅዟል። የብሬንት ድፍድፍ ዋጋ ከ3 በመቶ በላይ በመጨመር የአንድ በርሜል ድፍድፍ ነዳጅ ዋጋ ከ115 ዶላር በላይ ከፍ ብሏል። በአሜሪካ ደግሞ ወደ 3.5 […]
