የአሜሪ አቃቤ ሕግ፤ የቬንዙዌላው ፕሬዝዳንት ‘የዘረፉትን’ የሕዝብ ሀብት ተጠቅመው ሊከራከሩ አይገባም ሲል ተቃወመ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 3 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ የቀድሞው የቬንዙዌላን መሪ ኒኮላስ ማዱሮ እና ባለቤታቸው ሲሊያ ፍሎሬስ የሕግ ሂደታቸውን ለመደገፍ የቬንዙዌላን መንግሥት ገንዘብ እንዲጠቀሙ ሊፈቀድላቸው ይገባል የሚለው ክርክር በፍርድ ቤት ታየ። የማዱሮ እና የፍሎሬስ ጠበቆች ፍርድ ቤቱ የቀረበባቸውን የናርኮ ሽብርተኝነት ክስ ውድቅ እንዲያደርግ ጠይቀዋል። በላቲን አሜሪካዋ አገር ላይ በተጣለው ማዕቀብ […]

ብልጽግና ፓርቲ፤ የአብን እና የኢዜማ አመራሮች በሚወዳደሩባቸው የምርጫ ክልሎች ዕጩ አላቀረበም

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 6 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ ገዢው ብልጽግና ፓርቲ ዕጩ ባላቀረበባቸው ከ80 በላይ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መቀመጫዎች ውስጥ የተቃዋሚዎቹ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) እና የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) አመራሮች የሚወዳደሩባቸው የምርጫ ክልሎች እንደሚገኙ ቢቢሲ ተገንዝቧል። ቢቢሲ የተመለከተው የዕጩዎች ዝርዝር እንደሚያሳየው የአብን ሊቀ መንበር ዶ/ር በለጠ ሞላ […]

ኦቲዝም ከሴቶች ይልቅ በተለይ በወንዶች ላይ ይስተዋላል? እንዴት ቀድሞ መለየት ይቻላል?

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 5 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 4 ደቂቃ ሴቶችም ወንዶችም ሕጻናት በእኩል ደረጃ ለአእምሮ ዕድገት መዛባት (ኦቲዝም) ሊጋለጡ እንደሚችሉ ጥናቶች ይጠቁማሉ። ወንዶች የበለጠ ለአእምሮ ዕድገት መዛባት ተጋላጭ ናቸው የሚለውን አመለካከት ጥናቶች ውድቅ ያደርጋሉ። ከአሥር ዓመት በታች ባሉ ሕጻናት ዘንድ በአማካይ አራት ወንዶች የአእምሮ ዕድገት መዛባት እንዳለባቸው ማወቅ ይቻላል። ከሴት ሕጻናት […]

እስራኤል ገደልኳቸው ስላለቻቸው የኢራን ባሕር ኃይል አዛዥ ምን ይታወቃል?

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 26 መጋቢት 2026 የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ እስራኤል በሆርሙዝ ባሕር ወሽመጥ ላይ ያለውን አጠቃላይ እገዳ የሚቆጣጠረውን የኢራን እስላማዊ አብዮታዊ ዘብ የባሕር ኃይል አዛዥ መግደሏን አስታወቀች። የእስራኤል የመከላከያ ሚኒስትር ኢዝራኤል ካትዝ እንዳሉት፣ የኢራን የባሕር ኃይል አዛዥ የሆኑት አሊሬዛ ታንግሲሪ “በቀጥታ የሽብር ተግባር የቦምብ ጥቃት በመፈጸም እና የሆርሙዝ ወሽመጥን በመዝጋት በቀጥታ ተጠያቂ […]

Imprisoned Canadian says he was tortured in Ethiopia – The Globe and Mail

Imprisoned Canadian says he was tortured in Ethiopia Post The Globe and Mail @globeandmail Imprisoned Canadian says he was tortured in Ethiopia From theglobeandmail.com 7:22 PM · Mar 25, 2026 · 5,067Views Imprisoned Canadian Says He Was Tortured in Ethiopia March 26, 2026  Human Rights·News Esubalew Birhanie Alleges Abuse, Denies Militia Links By Zehabesha News […]

Sound Economic Diagnosis & Recommendations, Constrained Political Reality – Borkena

March 26, 2026 Extended comment and opinion on “Ethiopia on the Brink” by Yonas Biru Sirak Zena Dear Dr. Yonas,  Your article, “Ethiopia on the Brink: The Politics of Abundance in an Economy of Scarcity,” offers a comprehensive examination that encompasses macro, institutional, and microeconomic aspects. The independent data, along with the regime-generated data you used, […]

The Politics of Legitimacy: Why Participating in a Sham Election Is Dangerous – Borkena

March 25, 2026 Mengistu Musie (Dr) Why do dictators insist on holding regular elections even when the outcome is already known? This is a question that must be asked seriously, especially in countries like Ethiopia under leaders such as Abiy Ahmed and the late Meles Zenawi. At first glance, it appears contradictory: if a government […]

POSITION PAPER: BREAKING BARRIERS Enhancing Women’s Access to Gender Responsive Justice in Ethiopia, Sudan and Somalia  – Meskerem net 15:39 

Negash March 26, 2026  This paper investigates the systemic and cultural barriers that prevent women in Ethiopia, Sudan, and Somalia from accessing justice, highlighting how legal pluralism, patriarchal norms, and conflict perpetuates gender inequality. It offers practical recommendations for governments, Continue Reading Previous:

How Clear Communication in Schools Boosts Performance — A Story from West Guji, Ethiopia  – Behavioura and Social Sciences at Nature Research 15:35 

In a cluster of rural schools in Ethiopia’s West Guji Zone, students, teachers, and school leaders face daily challenges that many outside the region might not see: limited resources, long commutes, and the pressure to deliver quality education with little outside support Mar 26, 2026 Dawit Udessa Assistant professor , Ethiopia Be the first to […]

A Looming ‘Mega-War’ in the Horn of Africa  – World Politics Review 18:05 

Elliot Waldman Mar 26, 2026 Soldiers arrive to the Allafah market, in the Al Kalalah district, south of Khartoum, Sudan, March 27, 2025. (AP photo) As the eyes of the world remain glued to the ongoing war in the Middle East, a different conflict—one of the world’s deadliest—continues to metastasize: The brutal three-year civil war […]