ትራምፕ በኢራን ጦርነት ምክንያት ያራዘሙትን የቻይና ጉብኝት በግንቦት ወር ሊያደርጉ ነው

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 26 መጋቢት 2026, 08:02 EAT የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከኢራን ጋር በጀመሩት ጦርነት ምክንያት አራዝመውት የነበረውን የቻይና ጉብኝታቸውን በግንቦት ወር አጋማሽ ሊያደርጉ ነው። ትራምፕ ከፕሬዝዳንት ዢ ጂንፒንግ ጋር እአአ ከግንቦት 14-15 በቻይና እንደሚገናኙ ተናግረዋል። ይህም ከአስር ዓመታት በኋላ አንድ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ወደ ቻይና ይፋዊ የሥራ ጉብኝት […]

Jawar Mohammed  በነገራችን ላይ እንደ ኢዜማ ሁሉ ሌሎች የተቃዋሚ ፓርቲዎች እና ግነሰቦችም የምክርቤት ወንበር እንደሚለቀላቸው ቃል በመግባት በምርጫው እንዲሳተፉ ለማሳመን ከፍተኛ የማማለል ዘመቻ ሲካሄድ ነበር። አንዳንዶች ሲቀበሉ ብዙዎቹ እምቢ ብለዋል። ለምሳሌ ኦፌኮ በምርጫ ከተሳተፈ ከ30-50 የፓርላማ ወንበር እንደሚሰጠው በቀጥታም በሽምግልናም ለማሳመን ተሞክሮ ነበር። የኦፌኮ አመራር መልስ “ የፓርላማ ወንበር በህዝብ ድምጽ የሚሰጥ ውክልና እንጂ አንድ […]