በኬንያ የጨቅላ ሕጻናትን ጨምሮ የበርካታ ሰዎች አስከሬንን የያዘ የጅምላ መቃብር ተገኘ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 25 መጋቢት 2026, 15:43 EAT የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ በምዕራብ ኬንያ ኬሪቾ ከተማ ውስጥ ሕጻናትን ጨምሮ የ32 ሰዎች አስከሬንን የያዘ የጅምላ መቃብር ተገኘ። ፖሊስ መጀመሪያ በስፍራው እንደተቀበሩ የተጠረጠሩ የ14 ሰዎች አስከሬንን ለማውጣት የፍርድ ቤት ትዕዛዝ ካገኘ በኋላ ቁፋሮ ሲያካሂድ ተጨማሪ ሟቾችን ማግኘቱ ተገልጿል። የአስከሬን ምርመራ ባለሙያ የሆኑት ሪቻርድ ንጆሮጌ ማክሰኞ […]

የፌስቡክ ባለቤት ሜታ ልጆችን ለወሲባዊ ይዝቶች በማጋለጥ 375 ሚሊየን ዶላር ተፈረደበት

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 25 መጋቢት 2026, 09:36 EAT የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ በአሜሪካ ኒው ሜክሲኮ ግዛት ውስጥ የሚገኝ ፍርድ ቤት የፌስቡክ ባለቤት የሆነው ሜታ የማኅበራዊ ሚዲያ መድረኮቹ ለልጆች ምን ያህል ደኅንነታቸው የተጠበቀ መሆኑን በተመለከተ አሳሳች መረጃ ሰጥቷል በሚል 375 ሚሊዮን ዶላር ቅጣት ጣለበት። የፌስ ቡክ፣ የኢንስታግራም እና የዋትስአፕ ባለቤት የሆነው ሜታ የማኅበራዊ ሚዲያ […]

ቀጥታ,ፕሬዝዳንት ትራምፕ የኢራንን ኒውክሌር ማጥፋት፤ በምላሹም ማዕቀቦችን ማንሳትን የሚያካትት የድርድር እቅድ ማቅረባቸው ተዘገበ

የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ባለ 15 ነጥብ የተኩስ አቁም እቅድ በፓኪስታን በኩል ወደ ኢራን መላካቸውን መገናኛ ብዙኃን ዘገቡ። የትራምፕ እቅድ ኢራንን የኒውክሌር አቅም በሙሉ ማጥፋት በምላሹም ቴህራን ላይ የተጣሉ ማዕቀቦችን ማንሳትን እንደሚያካትት ተነግሯል። ፕሬዝዳንት ትራምፕ ትናንት ምሽት ባደረጉት ከጋዜጠኞች ጋር በነበራቸው ቆይታ ጦርነቱን ለመቋጨት ኢራን ውስጥ ካሉ “ትክክለኛዎቹ ሰዎች ጋር” ንግግር እያደረጉ እንደሆነ ገልጸዋል። ጭምቅ […]

የኢራን ጦርነት ኪም ጆንግ ኡን ስለ ሰሜን ኮሪያ ዕጣ ፈንታ እንዲሰጉ ያደርጋቸው ይሆን?

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 6 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 5 ደቂቃ ኪም ጆንግ ኡን አሜሪካ እና እስራኤል በኢራን ላይ ጦርነት ከከፈቱ በኋላ አንዳንድ ጭንቅ ጥብብ የሚያደርጉ ሀሳቦች እንዲሰማቸው ሳያደርግ አይቀርም። ሰሜን ኮሪያ ጥቃቶቹን “ተገቢ ያልሆነ ጠብ አጫሪ ጦርነት” በማለት ያወገዘችው በፍጥነት ነበር። ከሁሉም በላይ ሁለቱ አገራት ከአውሮፓውያኑ 1979 ጀምሮ “ፀረ አሜሪካ” አቋም በመያዝ […]

በባሕረ ሰላጤው ጦርነት ውሃ እንዴት ከነዳጅ እኩል የግጭቱ አካል ሊሆን ይችላል?

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 6 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 5 ደቂቃ የመካከለኛው ምሥራቅ ጦርነት ከነዳጅ ሃብት ጋር ሊያያዝ እንደሚችል የሚገመት ጉዳይ ነው። አሜሪካ እና እስራኤል ከኢራን ጋር የሚያደርጉት ጦርነት እየተስፋፋ መሄዱን ተከትሎ ውሃም ሌላኛው የግጭቱ ማዕከል ሊሆን እንደሚችል እየተነገረ ነው። ከዓለም አቀፉ ታዳሽ የንፁህ ውሃ ውስጥ የባሕረ ሰላጤው አገራት ድርሻ 2 በመቶ ብቻ […]

ስለ ጎንደር ራስን በራስ የማስተዳደር መብት

Gonder Post ·Follow ጎንደር ህዝብ አንድነት ፓርቲ (Gonder People’s Unity Party – GPUP) መግለጫ ቀን 14/መጋቢት/2018 ጎንደር ስለ ጎንደር ራስን በራስ የማስተዳደር መብት (የተስፋ እና የሰላም መግለጫ) ዛሬ ላይ ከማንኛውም ጊዜ በላይ ስለ ጎንደር ራስን በራስ የማስተዳደር መብት፣ ማለትም ስለ ክልልነት ጥያቄ፣ በጥልቅ ትኩረት አድርገን ልንሰራ የሚገባን ታሪካዊ ወቅት ላይ እንገኛለን። ይህ ጥያቄ የዘመናዊ ፖለቲካ ጥያቄ […]

ዕጩዎችና_አባላትን_አደጋ_ላይ_የጣሉ_ምርጫውን_አስቻይ_የማያደርጉ_ኹነቶች_በአስቸኳይ_ይፈቱ!

ዕጩዎችና_አባላትን_አደጋ_ላይ_የጣሉ_ምርጫውን_አስቻይ_የማያደርጉ_ኹነቶች_በአስቸኳይ_ይፈቱ! በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት የተሰጠ መግለጫ በያዝነው 2018 ዓ.ም የሚካሄደውን “7ኛ ዙር” አገር አቀፍ ምርጫ አስመልክቶ ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት ኅዳር 8 ቀን 2018 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ የብልጽግና መንግሥት አገራችን ኢትዮጵያ የገባችበትን የእርስ በርስ ጦርነት በሰላማዊ መንገድ ብቻ እንዲፈታ፤ በየእስር ቤቱ ታጉረው የሚገኙ የፖለቲካና የማንነት እስረኞች እንዲፈቱ፤ የፖለቲካ ምኅዳሩ ማነቆዎች እንዲወገዱ፤ ሚዲያው የገጠመው […]