ፖላንድ በግዛቷ የሚያልፉ የሩሲያ ሚሳኤሎችን መትቶ ለመጣል የቀረበውን ሃሳብ እያጤነች መሆኗን ገለጸች
ከ 6 ሰአት በፊት የፖላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ራዶስላው ሲኮርስኪ በዩክሬን አየር ክልል ውስጥ ሆነው በፖላንድ ግዛት በኩል የሚወነጨፉ የሩሲያ ሚሳኤሎችን ለመምታት ከዩክሬን የቀረበላትን ሃሳብ አገራቸው እያጤነችው እንደሆነ አስታወቁ። ይህ ዕቅድ በዚህ ሳምንት መጀመሪያ ላይ ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር ዜሌንስኪ ወደ ዋርሶው አቅንተው በሁለቱ አገራት መካከል በተፈረመው የጋራ መከላከያ ስምምነት ውስጥ ተካቷል። “አሁን በሃሳብ ደረጃ ነው ያለው። […]
በእንግሊዝ እስር ቤቶች በመጨናነቃቸው በሺዎች የሚቆጠሩ እስረኞች ሊለቀቁ ነው
ከ 5 ሰአት በፊት እስር ቤቶች በመጨናነቃቸው ምክንያት በእንግሊዝ እና በዌልስ በሺዎች የሚቆጠሩ እስረኞች እንደሚለቀቁ የአገሪቱ የፍትሕ መሥሪያ ቤት ባለሥልጣን አስታወቁ። ባለሥልጣኗ ሻባና ማህሙድ በእስረኞች የተጨናነቁ እስር ቤቶችን ጫና በአስቸኳይ ማቃለል ካልተቻለ የአገሪቱ “ሕግ እና ሥርዓት ሙሉ ለሙሉ የመፍረስ አደጋ ሊገጥመው ይችላል” በማለት የእርምጃውን አስፈላጊነት አሳስበዋል። በእንግሊዝ እና በዌልስ ውስጥ በሚገኙ እስር ቤቶች ያለውን የታሳሪዎች […]
Deputy Secretary-General, at United Nations Population Award Ceremony, Honours Human Rights Advocate, Ethiopian Alliance to End Female Mutilation – United Nations (Press Release) 13:05 Fri, 12 Jul
Press Release DSG/SM/1919 11 July 2024 Following are UN Deputy Secretary-General Amina Mohammed’s remarks at the 2024 United Nations Population Award ceremony, in New York today: Thank you for joining us here today to celebrate outstanding achievements in the field of population and development. All over the world, human rights are under attack. The gains we […]
ዐማራ ክልልን የመበተን አዲስ ዕቅድ!//ወልዲያ.! ደጀን.! ደምበጫ.! ላስታ.!/12 July 2024
Ethio News_ኢትዮ ኒውስ ቻናል 2
ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ያስተላለፈው አዲስ ጥሪ!/ጎንደር.! ወልዲያ.! አዴት.! ዐምሓራ ሳይንት.!2 July 2024
Ethio News_ኢትዮ ኒውስ ቻናል 2
EMS Eletawi መድፍና ዘምባባ በአማራ ክልል Fri 12 Jul 2024
EMS (Ethiopian Media Services)
EMS ዜና Fri 12 Jul 2024
EMS (Ethiopian Media Services)
የድርድር ስብሰባው በፋኖዎች ተኩስ ተበተነ፣ ኦነግ በዩንቨርስቲው እገታ እጄ የለበትም አለ፣ኢንስፔክተሩ ከነ ጦሩ ፋኖን ተቀላቀለ፣ ፕሬዚዳንቱ ካቢነውን በተኑ
Zewdu Show (Zemen TV) ዘመን ቲቪ
NEWS ጠቅላይ ሚንስትሩ ወደ ጎደር ከመጣ እጅ ለመስጠት ብቻ ነው፣ በጎንደር አየር ማረፊያ ከፍተኛ ውጊያ እየተካሄደ ነው፣ኢንስፔክተሩ ከነ ጦሩ ፋኖን ተቀላቀለ
Zewdu Show (Zemen TV) ዘመን ቲቪ
17ቱ ለምን ተገደሉ? ተማሪዎቹን ማን አገታቸው? ሚዲያዎች በምን መስፈርት ተሸለሙ?
Yegna Tv የኛ ቲቪ