ቀይ ባህር እና የኤርትራ ሚስጥር! እስራኤል መረጃውን ደበቀች ወይስ የላትም | እስራኤል ዝምታዋን ሰበረች | የአምባሳደሩ አስደንጋጭ ማብራሪያ | Ethiopia
Andafta
እስራኤል እጅ ሰጠች፤ ቴልአቪቭ ነደደች! | “ኤርትራን አሸንፎ አሰብን መቆጣጠር አይታሰብም” | Dibaba Tesfaye | Ethiopia
Andafta
ትራምፕ ሆርሙዝ እንዲከፈት የጊዜ ገደብ ሲያስቀምጡ ኢራን ደግሞ ከአሜሪካ ጋር ግንኙነት ያላቸውን የኢነርጂ ጣቢያዎች ለማጥቃት ዛተች
ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኢራን የሆርሙዝ የባህር ወሽመጥን እንድትከፍት የ48 ሰዓት የጊዜ ገደብ አስቀመጡ። ኢራን በበኩሏ በኃይል ማመንጫዎቿ ላይ ጥቃት የሚፈጸም ከሆነ በባሕረ ሰላጤው የሚገኙ እና ከአሜሪካ ጋር ግንኙነት ያላቸውን የኢነርጂ ጣቢያዎች እንደምታጠቃ አስጠንቅቃለች። ጭምቅ ሃሳብ የቀጥታ ሽፋን
ኢራን በእስራኤል የኒውክሌር ተቋም አቅራቢያ ጥቃት ፈጸመች
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 22 መጋቢት 2026, 08:54 EAT የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ ኢራን በደቡብ እስራኤል በዲሞና ከተማ በሚገኘው የኒውክሌር ተቋም አቅራቢያ የሚሳዔል ጥቃት ፈጸመች። ዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ (አይኤኢኤ) ከዲሞና ከተማ 13 ኪሜ ርቀት ላይ በሚገኘው የኒውክሌር ምርምር ተቋም ላይ የደረሰ ጉዳት ስለመኖሩ መረጃ እንደሌለው ገልጿል። ጥቃቱ ቅዳሜ ዕለት በኢራን ናታንዝ የኒውክሌር […]
በቻይና እና በግዙፍ ፍላጎቶች ላይ ስጋት የደቀነው የኢራን ጦርነት
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 22 መጋቢት 2026, 07:28 EAT የንባብ ጊዜ: 6 ደቂቃ በመካከለኛው ምሥራቅ ጦርነት የፈጠረው ቀውስ ቻይና ደጅ አልደረሰም፤ ቢያንስ እስካሁን። የቀውሱ ስሜት ግን እየጨመረ እንጂ ባለበት የሚገታ አይደለም። ለአጭር ጊዜ ሲታይ፤ ቻይና ለበርካታ ወራት የሚበቃ ነዳጅ አላት፤ ከቸገረም ደግሞ ወደ ጎረቤቷ ሩሲያ ልታማትር ትችላለች። ቻይና ግን የዚህን ቀውስ ተጽዕኖ የምታሰለው በረጅም […]
በደቡብ ጎንደር ዞን የፋኖ ኃይሎች በፈጸሙት ጥቃት ባለሥልጣናት መገደላቸውን የዞኑ አስተዳደር አስታወቀ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 21 መጋቢት 2026 የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ የፋኖ ኃይሎች በአማራ ክልል ደቡብ ጎንደር ዞን ስር በሚገኙ “የሥራ ኃላፊዎች እና የፀጥታ መዋቅር” ላይ በፈጸሙት ጥቃት ቁጥራቸው ያልተገለጸ ባለሥልጣናት መገደላቸውን የዞኑ አስተዳደር አስታወቀ። ቢቢሲ ያነጋገራቸው አንድ የደቡብ ጎንደር ዞን አስተዳደር ምንጭ፤ የወረዳ ዋና አስተዳዳሪዎችን ጨምሮ ቢያንስ አምስት የአካባቢው ባለሥልጣናት እንደተገደሉ ገልጸዋል። ከአንድ […]
ኢራን ላይ ጠንካራ እርምጃዎችን ለመውሰድ እያሰቡ ያሉት ትራምፕ የቆሙበት መንታ መንገድ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 22 መጋቢት 2026, 08:56 EAT የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ አሜሪካ እና እስራኤል በጥምረት በመሆን ቴህራን ላይ ጦርነት ከጀመሩ ከሦስት ሳምንታት በኋላ፣ ግጭቱ የተደበላለቁ መልዕክቶች የሚተላለፉበት እና እርግጠኛ አለመሆን የሞላበት እየሆነ ነው። ዶናልድ ትራምፕ በአደባባይ የሚሰጧቸው አስተያየቶች ከነባራዊ እውነታዎች ጋር የሚጋጩ ይመስላሉ። ጦርነቱ “እየተጠናቀቀ ነው ማለት ይቻላል” ሲሉ ትራምፕ ቢናገሩም አዲስ […]
ወደ ዲያጎ ጋርሲያ ሚሳዔሎች መተኮሳቸውን ተከትሎ ዩኬ ‘ግድ የለሽ’ ያለቻቸውን “የኢራን ማስጠንቀቂያዎች’ አወገዘች
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 22 መጋቢት 2026, 09:40 EAT የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ የዩናይትድ ኪንግደም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አገራቸው “ለግድ የለሽ የኢራን ማስፈራሪያዎች” የመከላከያ ድጋፍ መስጠቷን እንደምትቀጥል ገልጸው፤ ወደ መካከለኛው ምሥራቅ ግጭት እንደማትገባ ግን አጥብቀው ተናግረዋል። ዪቬት ኩፐር ይህንን የተናገሩት ቴህራን በቻጎስ ደሴቶች በሚገኘውን የአሜሪካ-ዩኬ ወታደራዊ ጥምር የጦር ሠፈርን ዒላማ ማድረጓ ከታወቀ በኋላ ነበር። […]
ጠንካራ ሀሳቦች የታዩበት ክርክር – ፓርቲዎቹ ለወጣቶች ምን አዘጋጅተዋል? | EBC | Political Debate | Ethiopia | Election 2018 |
EBC
መልዕክተ ቅዳሜ ፣ አሥርቱ የብልጽኛ ክሽፈቶች፤ ለአቅመ መንግስት ባልደረሰ አካል እጅ የወደቀች አገር
Yared Hailemariam መልዕክተ ቅዳሜ አሥርቱ የብልጽኛ ክሽፈቶች፤ ለአቅመ መንግስት ባልደረሰ አካል እጅ የወደቀች አገር +++++++ በቴሌግራም ለመከታተል፤ https://t.me/yaredH_2024 እንደምን ከርማችኋል የመልዕክተ ቅዳሜ አንባቢዎች፤ ላለፉት ሁለት ሳምንታን በሥራ ብዛት የተስተጓጎለችው መልዕክተ ቅዳሜ የዛሬ ትኩረቷ በተደጋጋሚ በቃለ ምልልሶቼ የገለጽኳቸው የአብይ አስተዳደር አገር ለመምራት የሚያስችል ብቃት እና ቁመና ማጣት ላይ ያተኮረ ነው፡፡ ለዚህም ምክንያቴ ሰዎች ብልጽግና አገር የመምራት […]
