የፋኖ አባላቱ ሽኝት አስክሬናቸው በሌለበት ተደረገ/ኢሕአፓ ”ከሀገራዊ ምክክሩ ራሴን አግልያለሁ” አለ Mengizem media News Jun 3,24
Mengizem Media ምንጊዜም ሚዲያ
የጎንደር፣ ደብረብርሃን ወልዲያ ውጊያዎች ባለስልጣኑ ጦር አዛዡ በአንድ ቀን ተገድለዋል! የፋኖ አዛዡ አስቸኳይ ጥሪ! “ድርድር አይታሰብም”
Roha
ከባዱ የጎንደር ኦፕሬሽን፣ የባህርዳሩ ድል! | የጎጃም ቀጠናዎች ትንቅንቅ፣ የፋኖ መሪው ቃል! | የአሜሪካው የድርድር ውዝግብ፣ የፋኖ ምላሽ
Roha
በተደጋጋሚ መታሰር ለምን? አቶ የሺዋስ እና ፖለቲካዊ አቋማቸው!! | Yeshiwas Assefa | EZEMA | NDFE
Yegna Tv የኛ ቲቪ
የቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔዎች እና አንድምታቸው ከቤተ ክርስቲያን ወቅታዊ እና ቀጣይ የህልውና ጉዞ አንፃር!
ኢትዮ ቱንቢ Ethio Tunbi Media
የኢንጂነሩ ዘመነ ካሴ፣ በጠሚሩ ላይ የኮሚሽኑ ተቃውሞ?
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለምን በአሁን ሰዓት የሪፈረንደም አጀንዳ ይዞ ብቅ አለ?
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
አስተዳዳሪውና የሸዋ ሮቢት ከተማ ጸጥታ ሃላፊዎች ተገደሉ
June 3, 2024 – Konjit Sitotaw በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የኤፍራታ ግድም ወረዳ አስተዳዳሪ አልብስ አደፍራሽ እንደተገደሉ የወረዳው አስተዳደር አስታውቋል። የወረዳው አስተዳደር ኮምንኬሽን ቢሮ በወረዳ አስተዳዳሪው ላይ ከትናንት ወዲያ ግድያውን የፈጸሙት፣ “ጽንፈኛ” ሲል የጠራቸው ኃይሎች እንደኾኑ ገልጧል። የወረዳው አስተዳደር፣ “ጽንፈኛ” ያላቸው ኃይሎች ግድያውን የፈጸሙት በምሽት ተሹልክልከው በመግባት ነው ብሏል። ባለፈው ዓመት በሰኔ ወር፣ ኹለት የሸዋሮቢት ከተማ […]
በአዲስ አበባ የተገደለው የፋኖ አባል ሽኝት አስክሬን በሌለበት ጎንደር ውስጥ ተደረገ
3 ሰኔ 2024, 15:11 EAT ባለፈው ሚያዝያ ወር መጀመሪያ ላይ አዲስ አበባ ቦሌ ሚሊኒየም አዳራሽ አካባቢ ከፖሊስ ጋር በተደረገ የተኩስ ልውውጥ የተገደሉት ሁለት የፋኖ አባላት ቤተሰቦች አስከሬናቸውን ሳያገኙ የሽኝት ሥነ ሥርዓት ጎንደር ውስጥ መፈጸማቸውን ተናገሩ። ፖሊስ በአማራ ክልል ውስጥ የሚንቀሳቀሰው የፋኖ ቡድን አባላት ናቸው ያላቸው ናሁሰናይ አንዳርጌ እና አቤኔዘር ጋሻው በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ የሽብር […]
በመቱ ከተማ የሙሉ ወንጌል አባላት በጎዳና ላይ ስብከት ወቅት በፖሊስ መደብደባቸውን ተናገሩ
3 ሰኔ 2024, 16:18 EAT በኦሮሚያ ክልል ኢሉአባቦራ መቱ ከተማ ለሃይማኖታዊ ስብከት አደባባይ ወጥተው የነበሩ የሙሉ ወንጌል ቤተ ክርስቲያን አባላት በአካባቢው የፀጥታ ኃይሎች ድብደባ ተፈጽሞባቸው ጉዳት እንደደረሰ ለቢቢሲ ተናገሩ። ቢቢሲ ያነጋገራቸው የቤተክርስቲያኒቱ መሪዎች እና በወቅቱ በስፍራው የነበሩ ግለሰቦች እንዳሉት ከሆነ የፀጥታ ኃይሎቹ በፈጸሙት ድብደባ የተጎዱት ሰዎች ከ20 በላይ እንደሚሆኑ ገልጸዋል። የመቱ ከተማ ከንቲባ አቶ ተሻለ […]