የዎላይታ ዞን የመንግሥት ሠራተኞች የደሞዝ ጥያቄ አልተመለሰም

June 7, 2024 – DW Amharic  የዎላይታ ዞን ላለፉት ሦስት ወራት ያለደሞዝ የቆዩ የመንግሥት ሠራተኞች አሁን ላይ የሃምሳ በመቶ ክፍያ ብቻ እየተፈጸመላቸው እንደሚገኝ ለዶቼ ቬለ ተናገሩ ።የክልሉ መንግሥት በበኩሉ ደሞዝ ባለመክፈል የመንግሥት ሠራተኛውን እያስራቡ ይገኛሉ “ ባላቸው የዞንና የወረዳ የሥራ ሃላፊዎች ላይ ፖለቲካዊና አስተዳደራዊ እርምጃ እንደሚወስድ አስታውቋል… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

በሰሜን ጎንደር ‘የትግራይ ኃይሎች’ ፈጸሙት በተባለ ጥቃት በርካታ ሰዎች መገደላቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ

7 ሰኔ 2024, 13:56 EAT በአማራ ክልል ሰሜን ጎንደር ዞን አድርቃይ ወረዳ በተፈጸመ ጥቃት 15 የሚሆኑ ሰዎች መገደላቸውን እና በርካታ ቤቶች መቃጠላቸውን ነዋሪዎች እና የአካባቢው አስተዳደር ተናገሩ። በወረዳው አሊጣራ ቀበሌ አንካቶ በተባለ ጎጥ ማክሰኞ ግንቦት 27/2016 ዓ.ም. ከንጋቱ 11፡00 ሰዓት “የቡድን መሳሪያ” ታጥቀዋል የተባሉ ከየትግራይ ክልል በኩል የመጡ ናቸው ያሏቸው ኃይሎች ከባድ ጥቃት መፈጸማቸውን ነዋሪዎች […]