[ያልተጠበቀው ንግግር] ስልጣን ፈላጊው ፓትርያሪክ! ህወሀት ያስገባው አዲስ ጦር!! | TPLF | Orthodox Church | Getachew Reda
Yegna Tv የኛ ቲቪ
Ethiopia፦ አዋጁ እንዲነሳ ተጠየቀ፣ የእስረኞች ምግብ ክልከላ ጉዳይ፣ ብልፅግና አማራ ክልልን ማውደሙን አመነ
Tekeze Media
ህዝብ በቃ ካለ ሁሉም ነገር ያበቃል! ሀገራዊ መንፈስ የተላበሰ አንድነታችንን እናጠንክር።
ethioteyaki
ወቅታዊ ጉዳይ:”33 ግንቦቶች እና ትውልድ፣ የአንደራድርም ፖለቲካ አንድምታው” #TPLF, #FANO, #Eritrea, #Amhara, #Ethiopia
Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ
ከቅዱስ ፓትርያርኩ ለኢትዮጵያውያን የቀረበ ወሳኝ ጥያቄ፣ “የጥቁር ናዚውን ስርዓት ገድለን ገንዘነዋል”
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
በአማራ ክልል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅን በተመለከተ ባለስልጣናት ምን ወሰኑ?
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
በአገራዊ ምክክር ወቅት ተሳታፊዎች በሚያነሷቸው ሐሳቦች በወንጀል እንዳይጠየቁ ዋስትና ሊሰጥ ነው
ሒሩት ገብረ ሥላሴ ምክትል ዋና ኮሚሽር ዜና በአገራዊ ምክክር ወቅት ተሳታፊዎች በሚያነሷቸው ሐሳቦች በወንጀል እንዳይጠየቁ ዋስትና ሊሰጥ ነው ፅዮን ታደሰ ቀን: May 29, 2024 አገራዊ የምክክር ኮሚሽን በሚያካሂዳቸው የምክክር ምዕራፍ ሒደቶች የሚሳተፉ የየትኛውም የማኅበረሰብ ክፍል ተወካዮች፣ በሚያነሷቸው ሐሳቦች በወንጀል ተጠያቂ እንዳይሆኑ ዋስትና እንደሚሰጥ ገለጸ፡፡ ኮሚሽኑ ከትናንት በስቲያ ሰኞ ግንቦት 19 ቀን 2016 ዓ.ም. በሰጠው መግለጫ […]
20/80 እና 40/60 ያልደረሳቸው ለግንባታ የተሰጣቸው ቦታ በችግር የተተበተበ በመሆኑ መቸገራቸውን ተናገሩ
ማኅበራዊ 20/80 እና 40/60 ያልደረሳቸው ለግንባታ የተሰጣቸው ቦታ በችግር የተተበተበ በመሆኑ መቸገራቸውን ተናገሩ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: May 29, 2024 በአዲስ አበባ በ2005 ዓ.ም. የ20/80 እና የ40/60 የቤት ፕሮግራሞች ተመዝግበው ዕጣ ያልወጣላቸው ነዋሪዎች፣ በከተማ አስተዳደሩ አማካይነት በ54 ማኅበራት ቢደራጁም፣ ግንባታ መጀመር አለመቻላቸውን ተናገሩ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ የቤቶች አስተዳደር ቢሮ በአቃቂ ቃሊቲና በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍላተ ከተሞች በተመረጡ […]
በአገራዊ ምክክር ላይ መሳተፍ የማይችሉና የታሰሩ የፖለቲካ ፓርቲ አባላት አጀንዳዎቻቸውን እንዲያቀርቡ ጥሪ ቀረበ
ዜና በአገራዊ ምክክር ላይ መሳተፍ የማይችሉና የታሰሩ የፖለቲካ ፓርቲ አባላት አጀንዳዎቻቸውን እንዲያቀርቡ ጥሪ… ፅዮን ታደሰ ቀን: May 29, 2024 በእስር ላይ በመሆናቸው ምክንያት በአገራዊ የምክክር ሒደቱ ላይ መሳተፍ የማይችሉ የተለያዩ የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲዎች አባላት በምክክሩ እንዲነሱ የሚፈልጓቸው አጀንዳዎች፣ አባል በሆኑባቸው ፓርቲዎች ሊቀርቡ እንደሚችሉ አገራዊ የምክክር ኮሚሽኑ አስታወቀ፡፡ በአገሪቱ ሕግ መሠረት ተመዝግበውና ፈቃድ አግኝተው የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ […]
እኛ ኢትዮጵያውያን ከየት መጥተን ወዴት እየሄድን ነው?
ልናገር እኛ ኢትዮጵያውያን ከየት መጥተን ወዴት እየሄድን ነው? አንባቢ ቀን: May 29, 2024 በአሰፋ አደፍርስ ኢትዮጵያውያን ከየትም እንምጣ ከየት እስከ 1445 ዓ.ም. እስላማዊና ክርስቲያናዊ ኃይሎች ግጭት እስከ ጀመሩ እስከ 1558 ዓ.ም. ድረስ የነበረውን የኢትዮጵያን ሁኔታ በመመርመር፣ ‹‹ዛሬ የተለየን ነን›› ከሚሉት አካል ጋር ትክክለኛውን የወሰንም ሆነ አገር የማን ነች ብለን ከጠየቅንና ከተረዳን በኋላ፣ አተርፍ ባይ አጉዳይ […]