የኢትዮጵያ ልዑክ ስለ ሕዳሴ ግድብ እና ቀይ ባሕር ከአሜሪካ ባለሥልጣናት ጋር መነጋገሩ ተገለጸ
ከ 8 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 4 ደቂቃ ወደ ዋሽንግተን ተጉዘው ከአሜሪካ ጋር “የመከላከያ ትብብር” የሁለትዮሽ መዋቅራዊ ምክክር ማዕቀፍ ስምምነት የተፈራረሙት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ጌዲዮን ጤሞቲዮስ፤ በአሜሪካ ቆይታቸው ስለ ሕዳሴ ግድብ እና ቀይ ባሕር መነጋገራቸው ተገለጸ። የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ትናንት ሰኞ ከዶ/ር ጌዲዮን ጋር በነበራቸው ውይይት፤ በመላው አፍሪካ ቀንድ የሚታዩ ግጭቶችን […]
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት የፕሬስ ኃላፊ መታሰራቸውን ቢቢሲ አረጋገጠ
ከ 1 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጽህፈት ቤት የፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ የሆኑት አቶ ገብሩ ካህሳይ በቁጥጥር በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተሰማ። የፕሬስ ኃላፊው በቁጥጥር ሥር የዋሉት ቅዳሜ ሚያዚያ 30/2018 ዓ.ም. ከቀኑ ሰባት ሰዓት ተኩል አካባቢ መሆኑን ቢቢሲ ከቤተሰቦቻቸው ማረጋገጥ ችሏል። በመቀለ ከተማ ሃድነት ክፍለ ከተማ ፖሊስ ጣቢያ ታስረው የሚገኙት […]
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በነዳጅ ጭማሪ ምክንያት የአገር ውስጥ በረራዎች ብዛት ላይ ለውጥ እንደማያደርግ ገለጸ
12 ግንቦት 2026, 07:04 EAT የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በኢራን ጦርነት ምክንያት በተፈጠረው የነዳጅ አቅርቦት መስተጓጎል ወይም የአውሮፕላን ነዳጅ ዋጋ ጭማሪ ምክንያት የአገር ውስጥ በረራዎች ብዛት ላይ ለውጥ የማድረግ ዕቅድ እንደሌለው አስታወቀ። አየር መንገዱ ጦርነቱ ያስከተላቸው ተጽዕኖዎችን “ጊዜያዊ” በመሆናቸው እስካሁን ድረስ “ጉዳት መቀነሻ ዕቅድ” እየተገበረ እንዳልሆነም ገልጿል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ የንግድ ዘርፍ […]
ቀጥታ,አሜሪካ በኢራን ጦርነት እስካሁን 29 ቢሊዮን ዶላር ማውጣቷን ፔንታጎን አስታወቀ
አሜሪካ በኢራን በምታካሄደው ጦርነት እስካሁን ድረስ 29 ቢሊዮን ዶላር ማውጣቷን አንድ ከፍተኛ የፔንታጎን ባለሥልጣን ማክሰኞ ዕለት አስታወቁ። ፔንታጎን አሁን ይፋ ያደረገው የገንዘብ መጠን ባለፈው ወር ከገመተው የ4 ቢሊዮን ብልጫ አሳይቷል። ጭምቅ ሃሳብ የቀጥታ ሽፋን
እስራኤል ከመስከረም 2016 ጥቃት ጋር በተያያዙ ክሶች ላይ የሞት ፍርድ እንዲተለላፍ የሚፈቅድ ሕግ አጸደቀች
ከ 6 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ እስራኤል፤ በመስከረም 2016 ዓ. ም. በተፈጸመው በሐማስ የተመራው ጥቃት እና ታጋቾችን በጅምላ የመውሰድ ድርጊት ውስጥ የተሳተፉ ሰዎች ላይ የሞት ቅጣት እንዲተላለፍ እና ለሕዝብ ክፍት የሆነ የፍርድ ሂደት እንዲከናወን የሚፈቅድ ሕግ አጸደቀች። የእስራኤል ፓርላማ በ95 ድጋፍ እና ያለ ምንም ተቃውሞ ያጸቀደው ይህ ሕግ፤ ባልተለመደ ሁኔታ የመንግሥት እና ተቃዋሚ […]
መከሰስ አለባቸው የተባሉት የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት ሥልጣን እንደማይለቅቁ አስታወቁ
ከ 9 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ በፍርድ ቤት እንዲከሰሱ ጫና የበረታባቸው የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ ሥልጣን እንደማይለቅቁ አስታወቁ። ከሰሞኑ ይፋ የተደረገውን እና የአገሪቱ ምክር ቤት ፕሬዝዳንቱ እንዲከሰሱ የሚያደርግበትን ውሳኔ በፍርድ ቤት እንደሚታገሉም ገልጸዋል። ራማፎሳ “እዚሁ ነው የምቆየው፤ ሥልጣን አልለቅም” ብለዋል። በአውሮፓውያኑ 2022 የደቡብ አፍሪካ ምክር ቤት ራማፎሳ እንዳይከሰሱ የጣለው ዕገዳ የአገሪቱን ሕገ […]
Ethiopia: Tigray is being led back to the brink – Getachew Reda
Viewpoint Getachew Reda Adviser Minister to the Ethiopian Prime Minister on Eastern African Affairs. Former President of the Tigray Regional Interim Administration. opinion Ethiopia: Tigray is being led back to the brink A chain of events unleashed by the pro-Debretsion faction of the Tigray People’s Liberation Front (TPLF) is pushing Tigray toward yet another calamitous […]
Beyond Unity Slogans: Why Fano Needs Competitive Strategy, Not Forced Uniformity – Borkena
May 11, 2026 Amanuel D. The current reality around Fano is uncomfortable but important to admit: much of the movement is being shaped by decentralized, energetic, and often unstructured youth networks trying to solve an existential problem in real time. That creates both strength and danger. The strength is adaptability. The danger is fragmentation, ego […]
Democracy Is More Than Elections – Borkena
May 11, 2026 Solomon Dawit Woldessye Democracy is not only about elections; it is about accountability. Ethiopia today feels like a nation standing at the edge of its own patience. This is a country built on history, resilience, and sacrifice, yet ordinary people are increasingly weighed down by corruption, ethnic federalism, and a political space that feels […]
EMS Eletawi የተካደው ወታደር Mon 11 May 2026
EMS (Ethiopian Media Services)
