የሽዋልኢድ ዓመታዊ በዓል በጥንታዊቷ ሐረር ከተማ

April 19, 2024 – DW Amharic  ለጥንታዊቷ ሀረር ከተማ ከወራት በፊት በዓለም አቀፉ የሳይንስ ፣ የትምህርት እና የባህል ድርጅት በእንግሊዝኛ ምኅፃሩ/ UNESCO ሁለተኛ ቅርስ ሆኖ የተመዘገበው የሽዋልኢድ ዓመታዊ በዓል የከተማይቱን የቱሪስት መዳረሻነት እድል ይበልጥ ያሰፋል የሚል እምነት አሳድሯል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የአውሮጳ ኅብረት ልዩ የመሪዎች ጉባኤ አጀንዳዎችና ውሳኔዎች

April 19, 2024 – DW Amharic  ረቡዕ ሚያዝያ 9 ቀን የጀመረው የ27ቱ የአውሮጳ ኅብረት አገሮች የመሪዎች ስብሰባ ዛሬ ከስአት በኋላ ልዩ ልዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ተጠናቅቋል ። የጉባኤው አጀንዳ ምን ነበር? ትናንት እና ዛሬ የተከናወነው የኅብረቱ የመሪዎች ጉባኤ ምንስ ውሳኔ አሳልፎ ተጠናቀቀ?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ