ለኢትዮጵያ የሰባዊ እርዳታ ማሰባሰቢያ መርሃግብር በጀኔቭ

April 17, 2024 – DW Amharic  በኢትዮጵያ በድርቅ፤ ጎርፍና ጦርነት ምክኒያት ለከፍተኛ ችግር የተዳረጉ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎችን ለመርዳት የሚያስችል ተጨማሪ የገንዘብ ድጋፍ ለማሰባሰብ ትናንት ሲዊዘርላንድ ጀኔቭ በተዘጋጀ መርሃ ግብር፤ ከለጋሾች 630 ሚሊዮን ዶላር መገኘቱ ተገለጸል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ