ለአምስተኛ ጊዜ ቃለ መሃላ የፈጸሙት ፑቲን
ከ 2 ሰአት በፊት ቭላድሚር ፑቲን ለአምስተኛ ጊዜ ከታላቁ ክሬምሊን ቤተ መንግስት ወደ ሴንት አንድሪው የዙፋን አዳራሽ የተዘረጋውን ረዥም መንገድ በእግር ተጉዘዋል። አዳራሹ ደርሰው ቃለ መሃላ ፈጽመው ለቀጣይ ስድስት ዓመታት የሩሲያ ፕሬዝዳንት ሆነው ሆነው መቀጠላቸውን አረጋግጠዋል። ፕሬዝዳንት ፑቲን በስፍራው ለተሰባሰቡት ሚኒስትሮች እና ሹማምንት “አንድ እና ታላቅ ህዝብ ነን። ሁሉንም መሰናክሎች እናልፋለን፤ ሁሉንም ዕቅዶቻችንን እናሳካለን፤ እናም […]
የሰሜን ኮሪያ ‘የፕሮፓጋንዳ አባት’ ኪም ኪ ናም ሞቱ
ከ 4 ሰአት በፊት የሰሜን ኮሪያን ፕሮፓጋንዳ ማሽን ለዘመናት ሲዘውሩ የነበሩት ሰው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። ኪም ኪ ናም መሞታቸው የተነገረው ትናንት ሲሆን 94 ዓመት ደፍነው ነበር። የሞታቸው ምክንያት የዕድሜ መግፋትና ይህን ተከትሎ የመጣ የጤና መጓደል ነው ተብሏል። ኪም ኪ ናም ከፈረንጆቹ 2022 ጀምሮ ላለፉት ሁለት ዓመታት ሕክምና ሲከታተሉ ቆይተዋል። ኪም ኪ ናም ለዐሥርታት የሰሜን […]
ከአፓርታይድ ማክተም 30 ዓመታት በኋላ ምን ውጤት ተገኘ?
ከ 5 ሰአት በፊት የደቡብ አፍሪካ ጠቅላላ ምርጫ እየተቃረበ ነው። ከ20 ቀናት በኋላ ይከናወናል። ይህ ወቅት ከምርጫ በተጨማሪ ሀገሪቱ ከዘረኛው የአፓርታይድ አገዛዝ ጋር በይፋ መላቀቅ ከጀመረች 30ኛውን ዓመት ትደፍናለች። የቢቢሲዋ ጋዜጠኛ ኖማሳ ሜስኮ ከአፓርታይድ በኋላ በደቡብ አፍሪካ ያለውን ዴሞክራሲ እና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ተከታዩን ዘገባ አዘጋጅታለች። _________ እሁድ መጋቢት 25/1986 – ልክ የዛሬ 30 ዓመት፣ […]
”ሞቷል” የተባለው ዩቶፕያዊነትና መቃብር ጠባቂዎቹ! (ዶ/ር መስከረም ለቺሣ)
April 27, 2024
የ’መነሻችን የአማራ ህልውና መዳረሻችን የኢትዮጵያ አንድነት’ እና የ’መነሻችን አማራ መዳረሻችንም አማራ’ ልዩነቶች
May 4, 2024 በ ትግሉ ሠመረ በርእሱ ላይ የተጠቀሱት ሁለት ሃሳቦች ልዩነት ዙሪያ፣ ትንተና እንዲሰጥባቸው እየጠየቁ ያሉ ብዙ ሰዎች አሉ። አንዳንዶቹ ከፍተኛ ምሁራዊ ትንታኔን በመስጠት የሚታወቁት የአማራን ትግል ሲያቀጣጥሉ የነበሩ ምሁራን ናቸው። ይኽ ጽሑፍ የነዚኽን ጥያቄዎች በከፊልም ቢኾን ሊመልሱ የሚችሉ ነጥቦችን የሚዳስስ ይኾናል። ‘መነሻችን የአማራ ህልውና መዳረሻችን የኢትዮጵያ አንድነት’ የሚለውን ጽንሰ-ሃሳብ ለሁለት ከፍሎ ማየት ይቻላል […]
The Paradox of Press Freedom in Ethiopia: A Tale of Two Narratives
Posted by admin May 4, 2024 The Paradox of Press Freedom in Ethiopia: A Tale of Two Narratives By LJDemissie On May 3rd, the world celebrated World Press Freedom Day, a day dedicated to reminding us of the importance of press freedom and the need to protect journalists and media personnel who work tirelessly to report […]
This is Why The Ethiopian Bible Got Banned
Posted by admin | March 29, 2024
በፋሲካ በእንኳን አደረሳችሁ ስም በማር የተለወሰ መርዛማ ሰበካ ሲጋለጥ
ethioteyaki
‹‹ጀነራሉ ፋኖን እያስታጠቁ ነው›› | 4ኪሎን ያሰጋው የሁለቱ ጀነራሎች ፍልሚያ… | ኢሳያስ ጦራቸው በተጠንቀቅ ቆሟል | Ethiopia
Andafta
“ከአቅሜ በላይ ሆኗል አልቻልኩም” | ከመሸ አብይ ከባድ ጉድ ሰሙ | ራሽያ ኢትዮጵያን ኑክሌር አስታጠቀች? | Ethiopia
Andafta