‹‹ኢትዮጵያ ብዙ ፈተና እየገጠማት ቢሆንም ከፈተናው ውስጥ ቀስ እያልን እንወጣለን ብዬ አስባለሁ››
ዜና ‹‹ኢትዮጵያ ብዙ ፈተና እየገጠማት ቢሆንም ከፈተናው ውስጥ ቀስ እያልን እንወጣለን ብዬ አስባለሁ›› በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: May 5, 2024 … ኢትዮጵያ ውስጥ የገባንበት የፖለቲካ ውጥንቅጥ ስትመለከተው የተወሰኑ ኢትዮጵያውያን እህቶችና ወንድሞች የሐሳብና የአስተሳሰብ ልዩነት የሰዎች መብት መሆኑን አለመቀበል፣ የሐሳብ ልዩነትን አክብሮና ተቻችሎ መኖርን ገና በትክክል ለመረዳትና ለመቀበል የፖለቲካ ፈቃደኝነት፣ የሥነ ልቦናና የአስተሳሰብ ዝግጁነት ያለመኖር ያለ ይመስላል፡፡ […]
ሀብት የሚያሸሹ ግለሰቦችን ለመቅጣት የሚያስችል አዋጅ እየተዘጋጀ መሆኑ ተነገረ
የፌዴራል የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽነር ሳሙኤል ኡርቃቶ (ዶ/ር) ዜና ሀብት የሚያሸሹ ግለሰቦችን ለመቅጣት የሚያስችል አዋጅ እየተዘጋጀ መሆኑ ተነገረ ፅዮን ታደሰ ቀን: May 5, 2024 የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ሀብት ከአገር የሚያሸሹ ግለሰቦች ላይ አስፈላጊውን ቅጣት ለመጣል የሚያስችል አዋጅ እየተዘጋጀ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ይህን የገለጸው በሳምንቱ መጨረሻ ቀናት 15ኛው የምሥራቅ አፍሪካ አገሮች የፀረ ሙስና […]
የፋሲካን በዓል በግጭት ድባብ ውስጥ ሆነው የሚያሳልፉት የአማራ ክልል ከተሞች
ዜና የፋሲካን በዓል በግጭት ድባብ ውስጥ ሆነው የሚያሳልፉት የአማራ ክልል ከተሞች ፅዮን ታደሰ ቀን: May 5, 2024 በክርስትና እምነት አማኞች ዘንድ በድምቀት የሚከበረው የፋሲካ በዓል የግጭት ድባብ ያጠላበት እንደሆነ፣ በአማራ ክልል የተወሰኑ ከተሞች ሪፖርተር ያነጋገራቸው ነዋሪዎች ገለጹ፡፡ የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ከተጀመረበት ከጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም. ጀምሮ ሰላም የራቀው የአማራ ክልል፣ አሁንም በግጭት ውስጥ እንደሚገኝ […]
የአማራ ክልል ገበያን ለማረጋጋት የተቋቋሙ ማኅበራት ከሕግ ውጭ ታክስ እንዲከፍሉ መገደዳቸው ተነገረ
በናርዶስ ዮሴፍ May 5, 2024 የገቢዎች ሚኒስትር ወ/ሮ አይናለም ንጉሤ በአማራ ክልል በደሴ ከተማ የሚገኙ 17 ገበያ ለማረጋጋት የሚውሉ መሠረታዊ ሸቀጦችን የሚያቀርቡ የኅብረት ሥራ ማኅበራት፣ በአዋጅ ከተሰጣቸው መብቶች በተቃራኒ የተጨማሪ እሴት ታክስ እንዲከፍሉ መገደዳቸው ተገለጸ። በሌሎች የክልሉ ከተሞች የሚገኙ የኅብረት ሥራ ማኅበራትም ከተቋቋሙበት ጊዜ ጀምሮ ወደኋላ ተመልሰው የተጠራቀመ የተጨማሪ እሴት ታክስ እንዲከፍሉ በመገደዳቸው የህልውና አደጋ […]
የንግድ ዘርፉ ለውጭ ባለሀብቶች መከፈቱ የሚያስገኘው ፋይዳ
በዳዊት ታዬ May 5, 2024 ኢትዮጵያ ለውጭ ኩባንያዎች ዝግ አድርጋቸው የነበሩ የተለያዩ የቢዝነስ ዘርፎችን እየከፈተች ነው፡፡ በቅርቡም መንግሥት ለዘመናት ኢትዮጵያዊያን ብቻ ይሳተፉበት የነበረውን የአገር ውስጥ የጅምላና ችርቻሮ ንግድ እንዲሁም የወጪና ገቢ ንግድ የውጭ ኩባንያዎች እንዲገቡበት ክፍት አድርጓል። ይህንን ድንገተኛ የመንግሥት ውሳኔም በርካቶች ያልተጠበቀ ሲሉ እየገለጹት ይገኛሉ። መንግሥት እነዚህን አራት የቢዝነስ ዘርፎች ማለትም የአገር ውስጥ የጅምላና […]
የአገራዊ የምክክር ኮሚሽን ታሪካዊ ኃላፊነትና ከትግበራው ጀርባ የሚነሱ ሥጋቶች
የአገራዊ የምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነሮች ፖለቲካ በሲሳይ ሳህሉ May 5, 2024 የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከትግራይ ክልልና ከተወሰኑ የአማራ አካባቢዎች በስተቀር በአሥር ክልሎችና በሁለት የከተማ አስተዳደሮች በምክክሩ ሒደት የሚሳተፉ ተሳታፊዎችን የመለየት ሥራ አከናውኖ፣ በ932 ወረዳዎች 17,210 ተሳታፊዎች መለየታቸውን አስታውቋል፡፡ ብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት ከሁለት ሳምንት በፊት በሰጠው መግለጫ ዘላቂ ሰላምና ብልፅግና ለማምጣት አዲስ የፖለቲካ ባህል የግድ […]
የጦር አዛዡ ታሰሩ፣ “የህወሓት ታጣቂዎች ተዋጉን” ጄኔራሉ፣ ትንሳኤና የአማራ ክልል ጦርነት፣ “ተደብቀው የከረሙት አመራር፣ “እውነተኛ ሰላም ተጠምተናል” |EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
ለህወሓት የቀረበው ግዙፉ የጦር መሣሪያ.!/በለሣ.! ደላንታ.! አምባሰል.! ጠገዴ.!/አሁናዊ የኢትዮ ኒውስ መረጃዎች! 5 May 2024
Ethio News_ኢትዮ ኒውስ ቻናል
ስለጦርነቱ የተደረገው የግምገማ መረጃ!/አምባሰል.! ከምከም.!ምስ/ጎጃም.! ራያ.!/አሁናዊ የኢትዮ ኒውስ መረጃዎች! 4 May 2024
Ethio News_ኢትዮ ኒውስ ቻናል
እነ ኮ/ል ደመቀ አደገኛውን ካርድ ሊመዙ ነው? | ፋኖ እና ኤርትራ ምስጢራዊ ጥምረት ፈጠሩ? | ፋኖ ወደ ወልቃይት ሊዘመት ነው | Ethiopia
Andafta