ከስፖርት ውርርድ የሚገኝ ገቢን የመሰብሰብ ስልጣን ለተጨማሪ የፌደራል ተቋም ሰጥቷል የተባለ አዋጅ ጥያቄ ተነሳበት – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

March 7, 2026 በፌዴራል የስፖርት ልማት እና አስተዳደር የአዋጅ ረቂቅ ላይ የስፖርት ውርርድን በተመለከተ የሰፈረው ድንጋጌ፤ ከገቢዎች ሚኒስቴር እና ከብሔራዊ ሎተሪ አገልግሎት ስልጣን ጋር “ግጭት የሚፈጥር ነው” የሚል ጥያቄ አስነሳ። ድንጋጌው የሀገሪቱ የስፖርት ልማት ከስፖርት ውርርድ በሚገኝ ገቢ እንዴት መደጎም እንዳለበት የሚያመለክት እንጂ፤ የሌሎች መስሪያ ቤቶችን ስልጣን የማይቃረን እንደሆነ ምላሽ ተሰጥቷል። ይህ ምላሽ የተሰጠው፤ የአዋጅ […]