ሶማሌላንድ የበርበራ ወደብ የኢትዮጵያን 30 በመቶ ጭነት እንዲያስተናግድ ትፈልጋለች

May 2, 2024 – DW Amharic  የበርበራ ወደብ የኢትዮጵያን 30 በመቶ ጭነት እንዲያስተናግድ የሶማሌላንድ ባለሥልጣናት አቅደዋል። ለዚህም የወደብ አጠቃቀም እና የጉምሩክ ሥርዓቶችን የተመለከተ ሥምምነት በኢትዮጵያ እና በሶማሌላንድ መካከል መፈረም አለበት። ሥምምቱ በሚቀጥሉት 60 ቀናት ሊፈረም እንደሚችል የሶማሌላንድ የወደቦች አስተዳደር ባለሥልጣን ኃላፊ ለዶይቼ ቬለ ተናግረዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የትግራይ ተፈናቃዮች እስከሰኔ መጨረሻ ወደ ቀያቸው ይመለሳሉ ተባለ

May 2, 2024 – DW Amharic  በአማራ ክልል በኩል ጥያቄ በሚነሳባቸው አካባቢዎች የተመሰረቱ ሕገወጥ አስተዳደሮቹ ፈርሰው ተፈናቃዮች ወደ ቀዬአቸው የሚመለሱበት ምቹ ሁኔታ ሊፈጠር፣ አዳዲስ ሰፋሪዎች ከያዙት ቦታ ሊወጡ ከፌደራሉ መንግስት ጋር በነበረ ውይይት መግባባት ላይ መደረሱ ጀነራል ታደሰ ወረደ ተናግሯል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

በአማራ ክልል የእርዳታ ፈላጊዎች ቁጥር ወደ 2.5 ሚሊዮን ማሻቀቡ

May 2, 2024 – DW Amharic  መንግስት አጠቃላይ በአማራ ክልል በችግር ላይ ለሚገኙ ነዋሪዎች በየወሩ ከ2 .2ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ እንደሚያደርግም የክልሉ አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ፕሮግራም ማስተባበሪያ ኮሚሽን አስታወቀ ፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የባህላዊ እሴቶች ሚና ለሰላም

May 2, 2024 – DW Amharic  “ሃሳባችንን እንደ ኋላ ቀር የማየት አባዜ ሰፍኗል፡፡ ትውልዱ ጋር አውቃለሁ ባይነት ከፋ፡፡ ይህ ደግሞ አይሆንም፡፡ አሁንም ላለው ችግር እኛ የምንለው ተቀባይነት አጣ እንጂ ከመናገር ሀሳብ ከመስጠት ታቅበን አናውቅም”… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

“አስቸኳይ መፍትሔ የሚሹ” የመብት ጥሰቶች

May 2, 2024 – DW Amharic  በምስራቅ ወለጋ ዞን ሰቡሲሬ ወረዳ ሞቶ ቀበሌ ሚያዚያ 6 እና 7 ቀን 2016 ዓ.ም 14 የአካባቢው ነዋሪዎች በመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች መገደላቸውን እንዲሁም በምዕራብ አርሲ ዞን ታጣቂዎች በሰዎች ላይ ግድያ፣ እገታ እና የአካል ጉዳት መፈፀማቸውን ገልጾ፤ 5 ሰዎች በዚሁ ዞን በታጣቂዎች መገደላቸውን ኢሰመጉ አስታውቋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ