የባንኮቻችንና የተቆጣጣሪው አካል ጉዞ ወዴት እየሆነ ነው?

እኔ የምለዉ የባንኮቻችንና የተቆጣጣሪው አካል ጉዞ ወዴት እየሆነ ነው? አንባቢ ቀን: March 31, 2024 በአንተነህ ዳኘው በቅርቡ  የባንኮች ዓመታዊ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባዔ የስብሰባ ጥሪዎችና ዓመታዊ የአፈጻጸም ሒደቶች ጋር በተያያዘ በርካታ የንግድ ባንኮች፣ በተለይ ገና ከአጀማመራቸው የት ይደርሳሉ የተባሉትና በአንደኛ አሊያም በሁለተኛ ትውልድ ዘርፍ ሊመደቡ ከሚችሉት ሳይቀሩ ውዝግብ ውስጥ እንደሆኑ፣ ከብዙኃን መገናኛ ዘዴዎች የሚሠራጩትን ሰፊ የዜና […]

የንግድ ማዕከላት ባለቤት የሆኑ አክሲዮን ማኅበራት ላይ የተለያዩ የግብር ግዴታዎች ተጣሉ

በዮሐንስ አንበርብር March 31, 2024 የገቢዎች ሚኒስቴር በንግድ ማዕከልነት የሚያገለግሉ ሕንፃዎችን በጋራ ገንብተው በባለቤትነት የሚያስተዳድሩ አክሲዮን ማኅበራት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስና የዲቪደንድ (የትርፍ ድርሻ) ታክስን ጨምሮ የተለያዩ የግብር ዓይነቶችን እንዲከፍሉ ወሰነ። በንግድ ማዕከልነት የሚያገለግሉ ሕንፃዎችን ገንብተው በባለቤትነት የሚያስተዳድሩ አክሲዮን ማኅበራት የሕንፃውን ሱቆች በማከራየት ከሚያገኙት ገቢ ላይ ለሚገኙበት ከተማ ወይም የአካባቢ አስተዳደር የኪራይ ገቢ ግብር ብቻ ሲከፍሉ […]