ጊዜው ደርሶ የተመለሰ የህዳሴ ግድብ ቦንድ ግዥ ከ1.2 ቢሊዮን ብር በላይ መሆኑ ተገለጸ
በበጋዜጣዉ ሪፓርተር March 31, 2024 ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በፅዮን ታደሰ በተያዘው በጀት ዓመት ጊዜው ደርሶ የተመለሰ የህዳሴ ግድብ ቦንድ ግዥ ከ1.2 ቢሊዮን ብር በላይ መሆኑን፣ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አስታወቀ፡፡ ከነገ በስቲያ መጋቢት 24 ቀን 2016 ዓ.ም. ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የተጀመረበትን 13ኛ ዓመት አስመልክቶ፣ የግድቡ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት መጋቢት 18 ቀን 2016 ዓ.ም. […]
ከስድስት አሠርታት በላይ የዘለቀው የከተማ አውቶቡስ ትኬት ተቀየረ
ማኅበራዊ ከስድስት አሠርታት በላይ የዘለቀው የከተማ አውቶቡስ ትኬት ተቀየረ አበበ ፍቅር ቀን: March 31, 2024 ከአሁን ቀደም በአንበሳ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅትና በሸገር የብዙኃን ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት አገልግሎት ሲሰጡ የነበሩት ትኬቶች ሙሉ በሙሉ ተቀየሩ፡፡ በአዲስ መልክ የተዘጋጀው ትኬት ባለ አምስት፣ ባለ አሥር፣ ባለ አሥራ አምስት፣ ባለ ሃያና ባለ ሃያ አምስት ብር የዋጋ ተመን ያላቸው መሆኑንም […]
አቶ እስክንድር ነጋን ጨምሮ 52 ግለሰቦች ላይ የሽብርተኝነት ክስ ተመሠረተ
ዜና አቶ እስክንድር ነጋን ጨምሮ 52 ግለሰቦች ላይ የሽብርተኝነት ክስ ተመሠረተ በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: March 31, 2024 ፍትሕ ሚኒስትር የወንጀል ሕግ አንቀጽ 32 (1ሀ እና ለ)ን፣ አንቀጽ 35 እና 38ን እንዲሁም የሽብር ወንጀልን ለመቆጣጠርና ለመከላከል የወጣውን አዋጅ ቁጥር 1176/2012 አንቀጽ 3(2) ድንጋጌን ተላልፈው ተገኝተዋል ያላቸውን፣ የኢዜማ ከፍተኛ አመራር የነበሩትን አቶ ጫኔ ከበደን፣ የባልደራስ አመራር የነበሩትን […]
መንግሥት ለኖራ ግዥ የሚውል 1.4 ቢሊዮን ብር ለክልሎች በድጎማ ሰጠ
በተመስገን ተጋፋው March 31, 2024 የግብርና ኖራ አቅርቦትና ሥርጭትን አስመልክቶ የተደረገ ውይይት በ2016 እና በ2017 ዓ.ም. ምርት ዘመን በከፍተኛ አሲድ የተጠቃ የእርሻ መሬትን በኖራ ለማከም፣ መንግሥት 50 በመቶ ወጪ ለአርሶ አደሮች ለመሸፈን 1.4 ቢሊዮን ብር ለክልሎች በድጎማ መስጠቱን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ግብርና ሚኒስቴር ይህንን ያስታወቀው የ2016 እና የ2017 ዓ.ም. ምርት ዘመን የግብርና ኖራ አቅርቦትና ሥርጭትን […]
በሆቴሎች ብቻ ተወስኖ የቆየው የኮኮብ ደረጃ ምዘና ተያያዥ የሆኑ ተቋማትን ሊያካትት ነው
በአበበ ፍቅር March 31, 2024 በሆቴሎች ብቻ ተወስኖ የቆየው የኮኮብ የደረጃ ምዘና በቱሪዝም እሴት ሰንሰለት ውስጥ አገልግሎት የሚሰጡ ሌሎች ተቋማትን ሊያካትት መሆኑን፣ የቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በቀጣይ የባለኮኮብ ደረጃ ይሰጣቸዋል ከተባሉት ተቋማት ውስጥ ሎጆች፣ ሬስቶራንቶች፣ አስጎብኚ ድርጅቶችና መሰል አገልግሎት ሰጪ ተቋማት እንደሚገኙበት የቱሪዝም ሚኒስትር ናሲሴ ጫሊ ገልጸዋል፡፡ ሚኒስትሯ ይህንን የተናገሩት መጋቢት 19 ቀን 2016 ዓ.ም. የዓለም […]
ያልተሰሙ አዳዲስ መረጃዎች = ጦርነቱ በትግራይ አማራ አፋር ጋምቤላ በቤንሻንጉል ተፋፍሟል፤ … በፋኖ ቁጥጥር ስር ዋሉ፤ አዲስ አበባ የመሬት ወረራው በቅርቡ ይጀመራል
March 30, 2024
የስልጣን ሽኩቻ በፓን-አፍሪካ ምክርቤት
March 30, 2024 – DW Amharic ከብዙ ዓመታት በፊት በማላቦ የጸደቀ አዲስ ፕሮቶኮል አለ። ይህ ለፓን አፍሪቃን ምክርቤት የተሸላ ስልጣን የሚሰጥ ነው። ይሁንና አብዛኛው የአፍሪቃ ሐገሮች በየምክርቤቶቻቸው አላጸደቁትም። ስለዚህ ይህን የማላቦ ፕሮቶኮል ሊያጸድቁት ይገባል።“… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ረመዳን በጦርነት በታመሰችው ሱዳን
March 30, 2024 – DW Amharic ወቅቱ የጾም ነው። በዚህ ዓመት የአብዛኛው ቤተእምነት ጾም ገጥሟል። እንደ ዐብይ ጾም እና ረመዳን። ለ30 ቀናት የሚዘልቀው የሙስሊሞች ጾም በጦርነት ውስጥ ከገባች ዓመት ሊሞላት ቀናት በቀሯት ሱዳን ለአብዛኞቹ ፈታኝ ሆኗል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የተፈጥሮ ማዳበሪያ ዝግጅት እና የአርሶ አደሩ ተሳትፎ
March 30, 2024 – DW Amharic በኢትዮጵያ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በዓለም ወቅታዊ የፖለቲካ እና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ የናረውን የአፈር ማዳበሪያ ዋጋ ለመቋቋም አርሶ አደሮች ፊታቸውን ወደ ተፈጥሮ ማዳበሪያ (ፍግ) በማዞር የወጪ ቅነሳ ስልቱን እንዲያግዙ እየተጠየቁ ነው፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በሙስሊሞች እና ክርስቲያኖች ጾም ፍቺ ሰላምን የሚሰብከው የወጣቶች ስብስብ
March 30, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ