የትግራይና የአማራ ክልሎች ልዩነታቸዉን በዉይይት እንዲፈቱ ነዋሪዎች እየጠየቁ ነው
March 30, 2024 – DW Amharic የፕሪቶሪያው ስምምነት የሰላም አየር እንድንተነፍስ ምክንት ሆኗል የሚሉት አስተያየት ሰጪዎቹ አሁንም ባለው የኑሮ ውድነት ላይ ጦርነት ከተጨመረበት ከፍተኛ ማሕበራዊ ቀውስ የሚፈጥር በመሆኑ ሁሉም ወደ ሰላም ፊቱን እንዲያዞርና የሰላም ስምምነቱን በዘላቂነት ማስፈፀም ተገቢ እንደሆነነ ነው ያመለከቱት፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ኢሰመኮ በጋምቤላ የተፈጸመን የመንገደኞች ግድያ እያጣራሁ ነው አለ
March 30, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የምክር ቤት አባላትን ጨምሮ 14 የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጁ ታሳሪዎች በሽብር ተከሰሱ
March 30, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
“የሰቆጣ ቃል ኪዳን” በአማራ እና በትግራይ ወቅታዊ ችግሮች ሳቢያ ሳንካ ገጥሞታል
March 30, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ራሳቸውን የሚያጠፉ ወጣቶች ቁጥር የመጨመር ምክኒያቶች እና መፍትሔዎች
March 30, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የአፍጥር ምግቦች – በረመዳን የድሬዳዋ ድምቀቶች
March 30, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
አማራ ባንክ ከኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን የ90.6 ሚሊዮን ብር አክሲዮን ድርሻ ገዛ
March 30, 2024 – Addis Admas አማራ ባንክ ከኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን፣ አክሲዮን ለመግዛት የሚያስችለውን ስምምነት የፈጸመ ሲሆን፤ የ10% አክሲዮን ድርሻ ገዝቷል፡፡ የአማራ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ተወያይቶ ባፀደቀው መሠረት፣ ከፍተኛ መዋዕለ ነዋይ በመመደብ የአክሲዮን ድርሻ የገዛው ባንኩ፤ ሲሆን፤ ይህም በገንዘብ ሲተመን 90.6 ሚሊዮን ብር እንደሆነ ተገልጿል።አማራ ባንክ ለሀገር ኢኮኖሚ ዕድገትና ለህዝብ ኑሮ መሻ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ […]
ሕገ ወጥ ሰፈራ በባቢሌ የዝሆኖች መጠለያ ላይ ስጋት መፍጠሩ ተገለጸ
March 30, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የኦነግ ሸኔ ኃይሎች ወደ ቤተ መቅደስ በመግባት ያገቷቸውን ቀዳሽ ካህናትና 8 አስቀዳሽ ምእመናንን
March 29, 2024 – Zemedkun Bekele የግድያ ዜና “…የካቲት 17/2016 ዓም እሁድ ንጋት ላይ በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ሀገረ ስብከት ኢሉ ወረዳ በአስጎሪ ርጳ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ካህናቱ ጸሎተ ኪዳን አድርሰው ቅዳሴ ሊገቡ ሲሉ የታጠቁ የኦነግ ሸኔ ኃይሎች ወደ ቤተ መቅደስ በመግባት 5 ቀዳሽ ካህናትና 8 አስቀዳሽ ምእመናንን አግተው ወሰዱ። ቆይተው ስምንቱ ምእመናንና የደብሩ አስተዳዳሪ አጋቾቹ የጠየቁት […]
‘ሽብርተኛ’ የተባለው የኢራን ቴሌቪዥን ጣቢያ አቅራቢ ለንደን ውስጥ በስለት ተወጋ
ከ 5 ሰአት በፊት ከለንደን የሚተላለፈው የኢራን ቴሌቪዢን አቅራቢ ለንደን ከሚገኘው ቤቱ ውጪ በተደጋጋሚ በስለት መወጋቱን ጣቢያው አስታወቀ። ከአንድ ዓመት በፊት በኢራን ውስጥ የተቀሰቀሰውን ፀረ መንግሥት ተቃውሞ በስፋት ሲዘግብ የነበረው ‘ኢራን ኢንተርናሽናል’ የተባለው ቴሌቪዢን አቅራቢ ፑሪያ ዜራቲ ጥቃቱ የተፈጸመበት በቡድን ነው ተብሏል። የለንደን ፖሊስ የፀረ ሽብርተኝነት መኮንኖች ቡድን በቴሌቪዥን አቅራቢው ላይ የተፈጸመውን ጥቃት ምርመራ እየመራው […]