የባንኮቻችንና የተቆጣጣሪው አካል ጉዞ ወዴት እየሆነ ነው?

እኔ የምለዉ የባንኮቻችንና የተቆጣጣሪው አካል ጉዞ ወዴት እየሆነ ነው? አንባቢ ቀን: March 31, 2024 በአንተነህ ዳኘው በቅርቡ  የባንኮች ዓመታዊ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባዔ የስብሰባ ጥሪዎችና ዓመታዊ የአፈጻጸም ሒደቶች ጋር በተያያዘ በርካታ የንግድ ባንኮች፣ በተለይ ገና ከአጀማመራቸው የት ይደርሳሉ የተባሉትና በአንደኛ አሊያም በሁለተኛ ትውልድ ዘርፍ ሊመደቡ ከሚችሉት ሳይቀሩ ውዝግብ ውስጥ እንደሆኑ፣ ከብዙኃን መገናኛ ዘዴዎች የሚሠራጩትን ሰፊ የዜና […]