ሶማሊያ ዜጎቿን በሞት የምትቀጣበት የባሕር ዳርቻው የእግር ኳስ ሜዳ

ከ 28 ደቂቃዎች በፊት በሽብር፣ በቦምብ ጥቃት የምትታወቀው ሶማሊያ ነጭ አሸዋ የተንጣለሉባቸው ውብ የሆኑ የባሕር ዳርቻዎች መገኛ ናት። ሰማያዊ የሆነውን የሕንድ ውቅያኖስ ተንተርሶ የሚገኘው የሞቃዲሾ የባሕር ዳርቻም አንደኛው ነው። በባሕር ዳርቻው አሸዋ ላይ በቆሙት ምሰሶዎች ታዳጊዎች እግር ኳስ ይጫወቱበታል። ይህ ስፍራ ከውብነቱ እና ከመዝናኛነቱ ባሻገር ሶማሊያ አጥፍተዋል ያለቻቸውን ሰዎች በሞት የምትቀጣበት ስፍራም ነው። ማስጠንቀቂያ፦ ይህ ጽሑፍ […]