ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የወሰዱትን ገንዘብ ወደ ቁማር ድርጅቶች ያዛወሩ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች አጣብቂኝ ውስጥ ገብተዋል

March 30, 2024 – DW Amharic  የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዕክል በገጠመው ወቅት ገንዘብ ያዘዋወሩ ደንበኞቹ የወሰዱትን እንዲመልሱ የሰጠው ቀነ-ገደብ ቅዳሜ ይጠናቀቃል። የወሰዱትን ገንዘብ ወደ አቋማሪ ድርጅቶች ያዘዋወሩ ተማሪዎች በተሰጣቸው ቀነ-ገደብ መመለስ ባለመቻላቸው ሥጋት ውስጥ ገብተዋል። በቴሌ-ብር ወደ አቋማሪ ድርጅቶች የተላለፈውን ገንዘብ ንግድ ባንክ እንዲያስመልስ ይሻሉ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የትግራይና የአማራ ክልሎች ልዩነታቸዉን በዉይይት እንዲፈቱ ነዋሪዎች እየጠየቁ ነው

March 30, 2024 – DW Amharic የፕሪቶሪያው ስምምነት የሰላም አየር እንድንተነፍስ ምክንት ሆኗል የሚሉት አስተያየት ሰጪዎቹ አሁንም ባለው የኑሮ ውድነት ላይ ጦርነት ከተጨመረበት ከፍተኛ ማሕበራዊ ቀውስ የሚፈጥር በመሆኑ ሁሉም ወደ ሰላም ፊቱን እንዲያዞርና የሰላም ስምምነቱን በዘላቂነት ማስፈፀም ተገቢ እንደሆነነ ነው ያመለከቱት፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

አማራ ባንክ ከኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን የ90.6 ሚሊዮን ብር አክሲዮን ድርሻ ገዛ

March 30, 2024 – Addis Admas  አማራ ባንክ ከኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን፣ አክሲዮን ለመግዛት የሚያስችለውን ስምምነት የፈጸመ ሲሆን፤  የ10% አክሲዮን ድርሻ ገዝቷል፡፡ የአማራ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ተወያይቶ ባፀደቀው መሠረት፣ ከፍተኛ መዋዕለ ነዋይ በመመደብ የአክሲዮን ድርሻ የገዛው ባንኩ፤ ሲሆን፤ ይህም በገንዘብ ሲተመን 90.6 ሚሊዮን ብር እንደሆነ ተገልጿል።አማራ ባንክ ለሀገር ኢኮኖሚ ዕድገትና ለህዝብ ኑሮ መሻ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ […]

የኦነግ ሸኔ ኃይሎች ወደ ቤተ መቅደስ በመግባት ያገቷቸውን ቀዳሽ ካህናትና 8 አስቀዳሽ ምእመናንን

March 29, 2024 – Zemedkun Bekele  የግድያ ዜና “…የካቲት 17/2016 ዓም እሁድ ንጋት ላይ በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ሀገረ ስብከት ኢሉ ወረዳ በአስጎሪ ርጳ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ካህናቱ ጸሎተ ኪዳን አድርሰው ቅዳሴ ሊገቡ ሲሉ የታጠቁ የኦነግ ሸኔ ኃይሎች ወደ ቤተ መቅደስ በመግባት 5 ቀዳሽ ካህናትና 8 አስቀዳሽ ምእመናንን አግተው ወሰዱ። ቆይተው ስምንቱ ምእመናንና የደብሩ አስተዳዳሪ አጋቾቹ የጠየቁት […]