Tigray Genocide Inquiry Commission Receives Federal Recognition  – The Reporter 04:45 

News Tigray Genocide Inquiry Commission Receives Federal Recognition By Nardos Yoseph April 20, 2024 The Tigray Genocide Inquiry Commission says it has begun collaborative work with the federal government and the World Bank. Yemane Zeray (PhD), head of the Commission, told The Reporter the Tigray Interim Administration (TIA) has instructed his office to begin working with the […]

IMF wary of “elevated” prospect of violence in Ethiopia  – The Reporter 04:45 

News IMF wary of “elevated” prospect of violence in Ethiopia By Ashenafi Endale April 20, 2024 The Fund forecasts 6.2 percent 2024 growth rate for Ethiopian economy The International Monetary Fund (IMF) fears the security situation in Ethiopia still risks backpedaling, despite the peace agreement that ended the northern Ethiopia war a year and a […]

Unleashing a Startup Revolution  – The Reporter 03:43 

By Wanofi Solomon April 20, 2024 Bold policy reforms ignites hope, paves way for success In a moment that left the audience captivated and inspired, Desta the robot took center stage at the Science Museum during the Startup Exhibition. On April 10th, 2024 – Desta stole the spotlight at the Museum, in a dazzling display […]

Ethiopia’s ruling Party veils TPLF’s military action in Raya with “all sides” narrative  – Borkena 22:31

Friday 19 April, 2024 borkena  Toronto –  There had been a series of diplomatic consolations between western powers and  Tigray People’s Liberation Front (TPLF) during and after the Pretoria agreement. Diplomats from the United States, UK and European Union – had been traveling to the Tigray region of Ethiopia and there were instances where the TPLF […]

በአፍሪካ የተሰራጨው መርዛማ ንጥረ ነገር የተገኘበት “የጆንሰን ኤንድ ጆንሰን” ሲረፕ የአለም የጤና ድርጅት ማስጠንቀቂያ ሊያወጣበት ነው

April 20, 2024 – Konjit Sitotaw የዓለም ጤና ድርጅት “ጆንሰን ኤንድ ጄንሰን” በተባለው የሕጻናት ሲረፕ መድኃኒት ላይ የጤና ማስጠንቀቂያ ሊያወጣ እንደሚችል መናገሩን ሮይተርስ ዘግቧል። ድርጅቱ ይህን የገለጠው፣ ናይጀሪያ “ቤኒሊን” በተሰኘው የ”ጆንሰን ኤንድ ጆንሰን” የሲረፕ ዓይነት ላይ መርዛማ ንጥረ ነገሮችን አግኝቼበታለኹ በማለት ባለፈው ሳምንት ክትባቱን ማገዷን ተከትሎ ነው። መርዛማው ንጥረ ነገር፣ በጋምቢያ፣ ካሚሮን፣ ኢንዶኔዥያና ኡዝቤኪስታን ከዓመት በፊት ለ300 […]

የወባ በሽታ ስርጭት በጊምቢ ወረዳ

April 20, 2024 – DW Amharic  በምዕራብ ወለጋ ጊምቢ ወረዳ ቶሌ ቀበሌ የወባ በሽታ መስፋፋቱና ከ200 በላይ ሰዎች በወባ መታመማቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ። በዚህ ቶሌ በተባለው አካባቢ የሚገኙ ዜጎች የዛሬ ሁለት ዓመት ገደማ ተፈናቅለው ወሎ እና ደብረብርሃን ቆይቶ በየካቲት ወር 2016 መጀመሪያ ላይ ወደቤታቸው የተመለሱ ናቸው።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ዐይነ ሥውሩ የስፖርት ዘጋቢ በሀዋሳ ኤፍ ኤም 97.7

April 20, 2024 – DW Amharic  oይነሥውር መሆኑ የስፖርት ዘገባ ከመሥራት እንዳላገደው ይናገራል።ጋዜጠኛ መረጃዎችን አሰባስቦ እና ተንትኖ ለአድማጮቹ የሚያደርስ መሆኑን የጠቀሰው ሙሉቀን “ እኔ ይህንኑ የዘገባ ሥራ ለዛውም በስፖርት ዘርፍ እየሠራሁ እገኛለሁ, እይታን ከሚፈልጉ ከኮሜንታተርነት እና ከዳኝነት ሥራዎች በስተቀር አንድ አይነ ሥውር ስፖርትን መዘገብ ይችላል» ብሏል ፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ