በዶዶላ ክርስቲያኖች በጥይት ተደብድበው ተገደሉ
በዶዶላ ክርስቲያኖች በጥይት ተደብድበው ተገደሉ +++ (ማኅበረ ቅዱሳን፤ ማርች 26/2024፤ መጋቢት 17/2016ዓ.ም):- በዶዶላ የደብረ ቅዱሳን ቅዱስ ገብረ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን ሁለት አገልጋዮች ከነሙሉ ቤተሰቦቻቸው ለጊዜው ማንነታቸው ባልታወቁ በተባሉ አካላት ተገደሉ:: ግድያው የተፈፀመው መጋቢት 16 ቀን 2016 ዓ.ም ከምሽቱ 3:00 ገደማ መሆኑንም ከአካባቢው ምእመናን ያገኘነው መረጃ ይጠቁማል። በተፈጸመው ግድያ የደብረ ቅዱሳን ቅዱስ ገብረ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን አገልጋይ […]
ከግማሽ በላይ ኢትዮጵያዊን በድህነት ውስጥ እንደሚኖሩ አንድ የዳሰሳ ጥናት አመለከተ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
March 27, 2024 በናሆም አየለ ከኢትዮጵያ ህዝብ ከግማሽ በላይ የሚሆኑት በድህነት ውስጥ እንደሚኖሩ በጥናት ማረጋገጡን “አፍሮ ባሮ ሜትር” የተሰኘው አፍሪካ አቀፍ የጥናት እና ምርምር ተቋም አስታወቀ። ከግማሽ በላይ የሚሆኑ ኢትዮጵያውያን፤ ለመኖር የሚያስፈልጋችውን መሰረታዊ ነገሮች ለማግኘት እንደሚቸገሩም ተቋም ያደረገው የዳሰሳ ጥናት አመልክቷል። በዲሞክራሲ፣ በመንግስት አስተዳደር፣ በኢኮኖሚ እና በማህበራዊ ጉዳዮች ላይ የህዝብን አመለካከት ለመለካት የዳሰሳ ጥናት የሚያደርገው “አፍሮ […]
በአዲስ አበባ ከተማ ያሉ 15 ሆቴሎች፤ የቱሪዝም ሚኒስቴር ያወጣቸውን “አስገዳጅ መስፈርቶች የማያሟሉ” መሆናቸው ተገለጸ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
March 28, 2024 በናሆም አየለ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ከሚገኙ ባለ ኮከብ ሆቴሎች መካከል አምስቱ “ከደረጃ በታች” ሲሰሩ መገኘታቸውን የቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ። በመዲናይቱ ካሉ ሆቴሎች ውስጥ አስራ አምስቱ፤ የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱን “አስገዳጅ መስፈርቶች” ሳያሟሉ በስራ ላይ ያሉ መሆናቸው መረጋገጡንም ገልጿል። በሚኒስቴሩ የቱሪስት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት የብቃት ማረጋገጥ እና ደረጃ ምደባ መሪ ስራ አስፈጻሚ አቶ […]
የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ኃላፊ የነበሩት ተሾመ ቶጋ፤ መቀመጫውን በቻይና ያደረገ ዓለም አቀፍ ድርጅት እንዲመሩ ተሾሙ
March 28, 2024 ባለፈው ሳምንት ከብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ኃላፊነታቸው “በገዛ ፍቃዳቸው” እንደለቀቁ የተነገረላቸው አምባሳደር ተሾመ ቶጋ፤ የዓለም አቀፉ የቀርክሀ ድርጅትን በዋና ዳይሬክተርነት እንዲመሩ ተሾሙ። አምባሳደር ተሾመ ዋና ጽህፈት ቤቱን በቻይና ያደረገውን ተቋም ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ መምራት እንደሚጀምሩ ድርጅቱ አስታውቋል። “ኢንተርናሽናል ባምቦ ኤንድ ራታን ኦርጋንያዜሽን” የሚል ስያሜ ያለው ይህ ዓለም አቀፍ ድርጅት፤ ቀርክሀ እና ራታን የተባለን […]
የአዲስ አበባ ከተማ የኮሪደር ልማት ፕሮጀክት “ዲሞግራፊ ለመቀየር” የሚካሄድ አይደለም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትሩ አስተባበሉ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
March 28, 2024 በአዲስ አበባ ከተማ እየተከናወነ የሚገኘው የመንገድ እና አካባቢ ልማት ፕሮጀክት፤ “ዲሞግራፊ ለመቀየር” አሊያም “ኦሮሞዎችን ወደ ከተማ ለመመለስ ነው” የሚሉ ወገኖችን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ተቹ። አዲስ አበባ ውስጥ “ከበቂ በላይ” የኦሮሞ እና የሌሎች ብሔር ተወላጆች መኖራቸውን የጠቀሱት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ “የሌለ ሰው ኖሮ፤ ሰው ለማምጣት የምንቸገርበት አይደለም” ሲሉም አስተባብለዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ይህን […]
ዝክረ ሙሉጌታ ወዳጆ | Addisu Media, 27 March 2024
Addisu Media
‹‹እኛ ከህወሓት ጋር አንዋጋም›› | የፋኖ አሰላለፍ ለየለት | ወልቃይት ፈነዳ ኢሱ እየተጠበቁ ነው…| Ethiopia
Andafta
‹‹ከዚህ በላይ መቀጠል አልችልም›› | ኢሳያስ ስልጣን ሊለቁ ነው | ሰሜን ሸዋ የገቡት አየር ወለዶች | Ethiopia
Andafta
‹‹ከተማዋን በኦሮሞዎች ለመዋጥ ነው አሉን›› | ሽመልስ እና አብይ በዝግ ከባድ ፍጥጫ…. | ስለ አዲስአበባ ዲሞግራፊ ጥብቅ መረጃ | Ethiopia
Andafta
Anchor News በሚቀጥሉት 10 ዓመታት 30ሺህ የኦሮሞ ቢሊየነሮችን ለመፍጠር ታቅዷል፥ የትግራይና የአማራ ክልሎች ፍጥጫ፥ ካህናት እየተገደሉ ነው፥
Mesay Mekonnen