የጋዛ ረሃብ እንደ ጦር ወንጀል ሊቆጠር እንደሚችል ተመድ ገለጸ
28 መጋቢት 2024, 12:36 EAT የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እስራኤል በጋዛ ረሃብን እንደ ጦር መሳሪያ እየተጠቀመች ስለመሆኑ “አሳማኝ” ምክንያት እንዳለ ገለጸ። የተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ መብቶች ኃላፊ ቮልከር ቱርክ በጋዛ ለተፈጠረው ሰው ሰራሽ ረሃብ እስራኤል ዋነኛ ተጠቃሽ መሆኗንም ከቢቢሲ ጋር ባደረጉት ቆይታ ተናግረዋል። የተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ ከፍተኛ ኮሚሽነር የሆኑት ቮልከር ቱርክ ይህንን አሳማኝ ምክንያት ማረጋገጥ ከተቻለም የጦር […]
Supporting Gbv survivors in Amhara to recover and build resilience – United Nations Population Fund
28 March 2024 DESSIE, Amhara Region, Ethiopia – Amina is one of the many women who have experienced conflict-related sexual violence during the devastating two-year conflict in northern Ethiopia. For more than three years, she kept silent about her experience. Amina says she feared being stigmatized by family, friends and community members. “The burden was immense, affecting my health […]
የመካከለኛውን ዘመን የሰው ልጅ አመጣጥ የሚያሳይ አዲስ ግኝት ይፋ ሆነ
March 28, 2024 – DW Amharic ኢትዮጵያ ሉሲ ወይም ድንቅነሽን ጨምሮ በርካታ ቅሪተ አካላትና በዓለም ረጅም ዕድሜ ያስቆጠሩ የድንጋይ መሣሪያዎች መገኛ በመሆን፤በጥንታዊ የሰው ልጅ አመጣጥ ላይ በሚደረገው ምርምር ጉልህ ስፍራ አላት።በቅርቡ የወጣ አንድ የጥናት ግኝት ደግሞ የሰዉ ዘር መገኛ ብቻ ሳትሆን በመካከለኛው ዘመን የሰው ልጅ አመጣጥ ምርምርም ቀዳሚ መሆኗን የሚያሳይ ነው።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ […]
የአደባባይ ኢፍጣርና ርዳታ በድሬዳዋ
March 28, 2024 – DW Amharic በከተማዋ በተለምዶ ለገሀር አደባባይ ተብሎ በሚጠራው ቦታ ትናንት በተዘጋጀው የአፍጥር ዝግጅት ላይ ለዶይቼ ቬለ በሰጠው አስተያየት ከአደባባይ አፍጥሩ በተጨማሪ እገዛ ለሚያስፈልጋቸው ሰዎች ድጋፍ የማሰባሰብ ስራ መስራታቸውን ገልጿል… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በምዕራብ አርሲ ዞን የንጹሃን ግድያ
March 28, 2024 – DW Amharic ለደህንነታቸው ስባል ስማቸው እንዳይጠቀስ ጠይቀው አስተያየታቸውን የሰጡን አንድ የአከባቢው ነዋሪ በአከባቢው በተከታታይ ይፈጸማል ያሉት መሰል ጥቃት በሰኞ እለትም የአገልጋዮችን ህይወት ከነቤተሰብ አጥፍቷል፡፡ “የተገደሉት ምዕመናን ናቸው፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በማዕድን ቁፋሮ አደጋ 13 ሠዎች ሞቱ
March 28, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
አብዛኛዉ ኢትዮጵያዊ ደሐ ነዉ – ጥናት
March 28, 2024 – DW Amharic አፍሮ ባሮ ሜትር የተባለዉ ተቋም ይፋ ባደረገዉ ጥናቱ መሠረት የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እየተባባሰና የድህነት ደረጃም እየጨመረ ነዉ።በአፍሪካ ተሞክሮዎች እና ግምገማዎች በ39 ሀገሮች ላይ ገለልተኛ ሆኖ ይሰራል የሚባለው ይህ ተቋም በኢኮኖሚ፣ በግል ኑሮ ሁኔታ እና በድህነት ልኬት ላይ ያደረገው ጥናት እንዳመለከተዉ ኢትዮጵያ መልካም ሁኔታ ውስጥ አይደለችም… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ […]
አማኑኤል ሆስፒታል ያጋጠመው የቦታ እጥረት
March 28, 2024 – DW Amharic በአመት 130ሺ ማለት በቀን ከ 350 በላይ የአእምሮ ህመምተኞች ወደ ሆስፒታሉ ይመጣሉ። ሀኪሞቹም በሰአት በአማካይ 44 ህመምተኞችን ያክማሉ ማለት ነዉ።80% የሚሆኑት ወደ ሆስፒታሉ የሚመጡት ከባድ የአእምሮ ህክምና እና ክትትል የሚይስፈልጋቸው ናቸው… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በአማራ ክልል የሰሜን ሸዋ እና የኦሮሞ ብሔረሰብ ዞኖች አንጻራዊ ሰላም መስፈኑ ተገለጸ
March 28, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ንግድ ባንክ አላግባብ ገንዘብ ወስደዋል ላላቸ ተጨማሪ ቀነ ገደብ አስቀመጠ
March 28, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ