የጋዛ ንግግር መቋረጡን ተከትሎ አደባባይ የወጡ የእስራኤል የታጋች ቤተሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

ከ 4 ሰአት በፊት ታጋቾችን ለማስፈታት የሚካሄደው ንግግር አለመሳካቱን ተከትሎ ለተቃውሞ ወደ ቴል አቪቭ አደባባዮች ወጥተው በፖሊስ ቁጥጥር ስር ከዋሉት መካከል የታጋች ቤተሰቦች እንደሚገኙበት ታውቋል። አንዳንድ የቤተሰብ አባላት እና የመብት ተሟጋቾች በሐማስ ቁጥጥር ስር የሚገኙትን ታጋቾች ለማስፈታት የበለጠ እንዲሠራ በመጠየቅ ማክሰኞ ምሽት የከተማዋን ዋና መንገድን በብረት አግዳሚዎች ለመዝጋት ሞክረዋል። ተደራዳሪዎች ከኳታር ከተመለሱ በኋላ ጥያቄያቸው ተስፋ […]