በግፍና በኢ-ፍትሀዊነት ከቀየው ፊንፊኔ (አዲስ አበባ) እንዲሰደድ የተደረገውን የኦሮሞ ሕዝብ ወደ ቀደመ ስፍራው እንዲመለስ እያደረግን ነው – ሽመልስ አብዲሳ

March 24, 2024  ዋዜማ- የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በግፍና በኢ-ፍትሀዊነት ከቀየው ፊንፊኔ (አዲስ አበባ) እንዲሰደድ የተደረገውን የኦሮሞ ሕዝብ ወደ ቀደመ ስፍራው እንዲመለስ እያደረግን ነው ሲሉ በይፋዊ ማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ተናግረዋል። የኦሮሞ ሕዝብ ለዘመናት ሲደርስበት በነበረው መገፋት የተነሳ ከተማዋን ለሌሎች ለቆ እስከመውጣት ደርሷል ያሉት ሽመልስ፣ይህም መገፋት ሄዶ ሄዶ እትብቱ በተቀበረባት ፊንፊኔ (አዲስ […]

በአልሸባብ ክንፍነት የተጠረጠረ ታጣቂ ቡድን በባሌ የፀጥታ ሥጋት መሆኑ ተገለጸ

March 24, 2024 – EthiopianReporter.com በኦሮሚያ ክልል በባሌ ዞን የአልሸባብ ክንፍ በመሆን የሚጠረጠር የታጠቀ ቡድን መደራጀቱንና እንቅስቃሴ መጀመሩን በፀጥታ ሥጋትነት የክልሉ ባለሥልጣናት ማስቀመጣቸውን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰማኮ) ዓርብ መጋቢት 13 ቀን 2016 ዓ.ም. ይፋ ባደረገው ሪፖርት አስታወቀ፡፡ በኬንያ፣ በኡጋንዳና በሶማሊያ ኃይሎች ጭምር ይደገፋል የሚባለው ይህ ሸማቂ ኃይል፣ በፖሊሶችና በመንግሥት ባለሥልጣናት ላይ ጥቃት መክፈቱ ችግሩን እንዳወሳሰበ ባለሥልጣናቱ […]

ለፀፀትና ለቁጭት የሚዳርጉ ድርጊቶች ይታሰብባቸው!

March 24, 2024 – Konjit Sitotaw  ‹‹ምከረው ምከረው እንቢ ካለ መከራ ይምከረው›› የሚለው አገራዊው ዕድሜ ጠገብ ምሳሌያዊ አባባል፣ በግለሰብም ሆነ በአገር ደረጃ በሚፈጸም ስህተት ወይም ደንታ ቢስነት ሊከሰት የሚችለውን ጣጣ ቀድሞ ማመላከቻ ነው፡፡ ኢትዮጵያውያን ከሚታወቁበት ምሳሌያዊ አነጋገር አንዱ፣ ‹‹የውድቀት ጥሪ የቀረበው የአዋቂ ምክር አይሰማም›› የሚለው ይጠቀሳል፡፡ ኢትዮጵያ ውስጥ እንደ ባህሉና የአኗኗር ዘይቤው ይለያይ ይሆን እንጂ፣ ምክር ለማይሰሙ […]

‹‹የአገር ውስጥ ተፈናቃዮችን ወደ ቀዬአቸው የመመለስ ሥራ ፖለቲካዊ መፍትሔ ይሻል›› ወ/ሮ ራኬብ መለሰ፣ የኢሰመኮ ምክትል ዋና ኮሚሽነር

EthiopianReporter.com  የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ምክትል ዋና ኮሚሽነር ወ/ሮ ራኬብ መለሰ ዜና ‹‹የአገር ውስጥ ተፈናቃዮችን ወደ ቀዬአቸው የመመለስ ሥራ ፖለቲካዊ መፍትሔ ይሻል›› ወ/ሮ… በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: March 24, 2024 በፅዮን ታደሰ በአገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች አሁንም ድረስ የቀጠሉ ግጭቶች በመኖራቸው፣ የአገር ውስጥ ተፈናቃዮችን ወደ ቀዬአቸው የመመለሱ ሥራ ፖለቲካዊ መፍትሔ እንደሚያስፈልገው፣ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ምክትል […]