ፊልድ ማርሻሉ ያሰሩት ፊልም፣ በፋኖ የተያዙት ተለቀቁ፣ ስለታዬ ደንደዓ የተሰማው፣ ያልተነገረው የጦር መሳሪያ ስምምነት፣ ግብፅ በአየር መንገዱ፣የከተሞች..|EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Anchor media ”የጀነራል መኮንኑ መገደልን አረጋግጠናል” የፋኖ አመራር አባል ከቋሪት
Mesay Mekonnen
ተሸናፊው ማን ነው? የፋኖ እና የልደቱጥያቄዎች! ወሳኙ ድርድር በአዲስአበባ | FANO | Ledetu Ayalew | International Monetary Fund
Yegna Tv የኛ ቲቪ
ከቀይ ስህተት ወደ ጥቁር ስህተት፣ “የክልሉ መንግስት አያገባውም” “ስምምነቱን ሙሉ በሙሉ እንደግፋለን”
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
ከቶ ለምን አላማ?፣ ለዳግም ጥፋት የተዘረጉ የኪነ-ጥበብ እጆች!
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
የፕሪቶሪያ ስምምነት ሙሉ በሙሉ እንዲተገበር የትግራይ ተወላጆች ማኀበር በሰሜን አሜሪካ ጥሪ አቀረበ
March 23, 2024 – DW Amharic የሰሜን ኢትዮጵያን ጦርነት ለማስቆም የተደረሰው የፕሪቶሪያ ስምምነት ሙሉ በሙሉ እንዲተገበር የትግራይ ተወላጆች ማኀበር በሰሜን አሜሪካ ጥሪ አቀረበ። ማኀበሩ፣ባወጣው መግለጫ ፣”የፕሪቶሪያ ስምምነት ሙሉ በሙሉ መተግበር፣ለዘላቂ ሰላማችን ዋስትና ነው ብሏል።”… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የቤኒሻንጉል ሕዝብ ነጻነት ንቅናቄ ሊቀ-መንበር ከሥራ አስፈጻሚ አባላት እየተወዛገቡ ነው
March 23, 2024 – DW Amharic የቤኒሻንጉል ሕዝብ ነጻነት ንቅናቄ አምስት የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት አዲስ ሊቀ-መንበር ለመምረጥ በእስር ላይ የሚገኙ የቤሕነን አባላት እንዲፈቱ ጠየቁ። ሥራ አስፈፃሚዎቹ “የፓርቲውን ገንዘብ መዝብረዋል” በሚል የወነጀሏቸው ሊቀ-መንበር እንዲታገዱ ይፈልጋሉ። ከክልሉ መንግሥት ሥምምነት የተፈራረሙት ሊቀ-መንበሩ የቀረበባቸውን ውንጀላ አይቀበሉም።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ማሰቃየትና ኢ ሰብዓዊ አያያዝ እንዲሁም የዘፈቀደ እስር ተባብሶ ቀጥሏል
March 23, 2024 መብታቸውን የሚጠይቁ ግለሰቦች ለተደጋጋሚና ረጅም እስር ተዳርገዋል- የኢሰመኮ ብሔራዊ ምርመራ ማሰቃየትና ኢ ሰብዓዊ አያያዝ እንዲሁም የዘፈቀደ እስር ከፍተኛ ነበር የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ለአምስት ዓመታት በአማራ፣ ኦሮሚያ፣ ሶማሌ እና የቀድሞ ደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልሎች ያካሄደውን የዜጎች ነጻነት የተመለከተ ብሔራዊ ምርመራ ይፋ አደረገ። ኮሚሽኑ በሪፖርቱ ማሠቃየት እና ኢ-ሰበአዊ አያያዝ ሲል የጠቀሳቸው […]
እነ ክርስቲያን ታደለ ላይ አካላዊ፣ ሞራላዊና ሥነ ልቦናዊ ጥቃት እየተፈፀመባቸው ነው
March 23, 2024 – Konjit Sitotaw የሕዝብ ተመራጮች የኾኑት ክርስትያን ታደለ፣ ዮሃንስ ቧያለው፣ ካሳ ተሻገርና ሌሎች እስር ቤት የሚገኙ 11 ተጠርጣሪዎች “አካላዊ፣ ሞራላዊና ሥነ ልቦናዊ ጥቃት” እየተፈጸመባቸው እንደኾነ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ ለጠቅላይ ፍርድ ቤትና ለፍትህ ሚንስቴር በደብዳቤ አቤቱታ ማቅረባቸውን ዶይቸቨለ ዘግቧል። ተጠርጣሪዎቹ በደብዳቤያቸው፣ ለከፍተኛ የምግብ እጥረትና ለጊዜያዊና ቋሚ በሽታዎች ተጋላጭ እንድንኾንና ከቤተሰብ፣ ከጠበቃ፣ ከኃይማኖት አባቶች፣ ከመብት […]
ጌታቸው ረዳ በምርኮ የያዛቸውን የብርሃኑ ጁላን ወታደሮች በምህረት መልቀቁን ገለፀ
March 23, 2024 – Konjit Sitotaw የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር፣ በትግራዩ ጦርነት ወቅት የተማረኩ 112 የመከላከያ ሠራዊት አባላትን ትናንት “በምኅረት” ከእስር እንደፈታ አስታውቋል። ከእስር የተፈቱት የሠራዊቱ አባላት “በከባድ ወንጀል” ተጠርጥረው በእስር ላይ የቆዩ እንደኾኑ ጊዜያዊ አስተዳደሩ ገልጧል። ጊዜያዊ አስተዳደሩ ምርኮኛ የሠራዊቱን አባላት የፈታው፣ በቅርቡ በአፍሪካ ኅብረት አስተባባሪነት ፌደራል መንግሥቱና ሕወሃት ባደረጉት የግጭት ማቆም ስምምነት ግምገማ ላይ በተደረሰ […]