የፕሪቶሪያ ስምምነት ሙሉ በሙሉ እንዲተገበር የትግራይ ተወላጆች ማኀበር በሰሜን አሜሪካ ጥሪ አቀረበ

March 23, 2024 – DW Amharic  የሰሜን ኢትዮጵያን ጦርነት ለማስቆም የተደረሰው የፕሪቶሪያ ስምምነት ሙሉ በሙሉ እንዲተገበር የትግራይ ተወላጆች ማኀበር በሰሜን አሜሪካ ጥሪ አቀረበ። ማኀበሩ፣ባወጣው መግለጫ ፣”የፕሪቶሪያ ስምምነት ሙሉ በሙሉ መተግበር፣ለዘላቂ ሰላማችን ዋስትና ነው ብሏል።”… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የቤኒሻንጉል ሕዝብ ነጻነት ንቅናቄ ሊቀ-መንበር ከሥራ አስፈጻሚ አባላት እየተወዛገቡ ነው

March 23, 2024 – DW Amharic የቤኒሻንጉል ሕዝብ ነጻነት ንቅናቄ አምስት የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት አዲስ ሊቀ-መንበር ለመምረጥ በእስር ላይ የሚገኙ የቤሕነን አባላት እንዲፈቱ ጠየቁ። ሥራ አስፈፃሚዎቹ “የፓርቲውን ገንዘብ መዝብረዋል” በሚል የወነጀሏቸው ሊቀ-መንበር እንዲታገዱ ይፈልጋሉ። ከክልሉ መንግሥት ሥምምነት የተፈራረሙት ሊቀ-መንበሩ የቀረበባቸውን ውንጀላ አይቀበሉም።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ