የውጭ ባለሀብቶች ለኢትዮጵያውያን ብቻ በተፈቀዱ የንግድ ዘርፎች እንዲገቡ የመወሰኑ ፋይዳና ሥጋቶች

በዳዊት ታዬ April 17, 2024 ቆስጠንጢኖስ በረሃ (ዶ/ር) የኢኮኖሚ ባለሙያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አዓመድ (ዶ/ር) የውጭ ኩባንያዎች በጅምላና ችርቻሮ ንግድ እንዲሁም በገቢና ወጪ ንግድ ላይ ተሳታፊ እንደሆኑ የሚያስችል የሕግ ማሻሻያ እንደሚደረግ በገለጹ በሁለት ሳምንት ልዩነት ውስጥ ይህንኑ የሚፈቅድ መመርያ ወጥቷል፡፡ ለኢትዮጵያውያን ብቻ ይፈቀዱ የነበሩ የንግድ ሥራዎች ለውጭ ኩባንያዎች ቀስ በቀስ እየተከፈቱ ስለመሆናቸው አንድ ማሳያ ተደርጎ […]

የአዲስ አበባ ንግድ ምክር ቤት በኮሪደር ልማት የተነሱ ነጋዴዎችን የተመለከተ መረጃ የለኝም አለ

በፅዮን ታደሰ April 17, 2024 የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ባለው የኮሪደር ልማት የተነሱ ነጋዴዎችን አስመልክቶ ምንም ዓይነት መረጃ እንደሌለው፣ የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማኅበራ ምክር ቤት ገለጸ፡፡ ሪፖርተር ከምክር ቤቱ ያገኘው መረጃ እንደሚያሳየው፣ የምክር ቤቱ አባል የሆኑ የተወሰኑ ነጋዴዎች ምክር ቤቱ ድምፅ እንዲሆናቸው አመልክተዋል፡፡ የነጋዴዎቹን ጥያቄ መነሻ በማድረግም […]