ኢራን፣ እስራኤል ላይ ጥቃት ከሰነዘረች በኋላ የዓለም ነዳጅ እና ወርቅ ዋጋ ቀነሰ

ከ 7 ሰአት በፊት ባለፈው ሳምንት ማብቂያ ኢራን እስራኤል ላይ የጥቃት እርምጃ ከወሰደች በኋላ ከትናንት ሰኞ ጀምሮ የዓለም የነዳጅ ዋጋ ላይ ቅናሽ ታይቷል። የዓለም የነዳጅ ዋጋ ማነጻጸሪያ የሆነው የድፍድፍ ነደጅ ዋጋ እያሽቆለቆለ ሲሆን በበርሜል ወደ 90 ዶላር እየተጠጋ ይገኛል። ተንታኞች ኢራን እስራኤል ላይ ያደረሰችው ጥቃት ዓለም አቀፍ የገበያ ሰንሰለት ላይ የሚያደርሰው ተጽዕኖ ወደፊት የሚታይ ይሆናል […]

ስራቸውን በለቀቁ የኢሰመኮ ኮሚሽነር ምትክ አዲስ ኃላፊ ሊሾም ነው  – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

April 15, 2024 በናሆም አየለ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ካሉት አምስት ኮሚሽነሮች መካከል አንዷ በነበሩት የሴቶች እና ህጻናት መብቶች ዘርፍ ኃላፊ ምትክ፤ አዲስ ኮሚሽነር በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ሊሾም ነው። ለተተኪ ኮሚሽነርነት ዕጩ የሚሆኑ ግለሰቦች ጥቆማ ከዛሬ ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት እንደሚካሄድም ተገልጿል።  የዕጩ ጥቆማው መጀመሩን ዛሬ ሰኞ ሚያዚያ 7፤ 2016 ያስታወቀው፤ ይህንኑ ሂደት […]

በአተት በሽታ ወረርሽኝ ሳቢያ ሳምንታዊው የባቲ ከተማ ገበያ ዝግ ሆኖ እንዲውል ተደረገ   – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

April 15, 2024 በናሆም አየለ በአማራ ክልል፤ ኦሮሞ ብሔረሰብ ልዩ ዞን በምትገኘው ባቲ ወረዳ ስር ባሉ አካባቢዎች የአጣዳፊ ተቅማጥ እና ትውከት (አተት) ወረረሽኝ በመከሰቱ፤ ዘወትር ሰኞ በባቲ ከተማ የሚውለው ገበያ በዛሬው ዕለት እንዳይካሄድ ተደረገ። በወረዳው ባለፈው አንድ ሳምንት ብቻ 76 ሰዎች በወረርሽኙ መጠቃታቸው መረጋገጡን የአማራ ክልል የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” አስታውቋል።  በባቲ ከተማ በየሳምንቱ […]