More than a Domestic Conflict  – Rosa-Luxemburg-Stiftung 

NEWS | 04/15/2024War / Peace – North Africa It is impossible to understand the war in Sudan without accounting for the regional and international interests involved Information AUTHOR Saskia Jaschek When war broke out on 15 April 2023 between Sudan’s military, the Sudan Armed Forces (SAF) led by General Abdel Fattah al-Burhan, and the paramilitary unit […]

The Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD)  – Grey Dynamics 

GEOPOLITICS LORENZO ERASMO VERNETTI APRIL 15, 2024 1.0 The Grand Ethiopian Renaissance Dam – A Monument to Progress and a Point of Contention Situated on the Blue Nile River, the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) is a testament to Ethiopia‘s ambitious drive towards modernisation and economic development. Initiated in April 2011, this colossal hydroelectric project will […]

IRC urges global donors to fully fund Ethiopia’s humanitarian appeal  – International Rescue Committee (IRC) 09:10 

Press Release MEDIA CONTACTS Skye McKee International Rescue Committee skye.mckee@rescue.org IRC Global Communications +1 646 761 0307 communications@rescue.org Addis Ababa, Ethiopia, April 15, 2024 —  As world leaders prepare to gather in Geneva on April 16 to pledge funds in response to the humanitarian crisis in Ethiopia, the IRC urges world leaders to fully support communities […]

Solar energy can uplift rural Ethiopians, but is hard to come by  – Cornell Chronicle 11:06 

By Krishna Ramanujan, Cornell Chronicle April 15, 2024 Even though solar home systems are becoming cheaper and easier to access, barriers to their adoption persist among remote communities in developing countries, where solar panels can promote health and education, according to a new study of two rural villages in Ethiopia. Affordable but uncertified and substandard solar […]

” ክፍፍል እና ፅንፈኝነት ካልተገታ በማናቸውም ቦታ ወደ ዘር ማጥፋት ሊያመራ ይችላል ” – ፖል ካጋሜ

April 15, 2024  ” ክፍፍል እና ፅንፈኝነት ካልተገታ በማናቸውም ቦታ ወደ ዘር ማጥፋት ሊያመራ ይችላል ” – ፖል ካጋሜ ከ30 ዓመታት በፊት በሩዋንዳ በ100 ቀናት ብቻ እስከ 1,000,000 ሚደርሱ ሰዎች የተጨፈጨፉበት የሩዋንዳ ዘር ፍጅት እየታሰበ ይገኛል። የዘር ፍጅቱ የተፈፀመበትን 100 ቀናት ታሳቢ በማድረግ ከሚያዚያ 7 (እ.ኤ.አ) አንስቶ ለ100 ቀናት የዘር ጭፍጨፋው ሰለባዎች ይታሰባሉ ፤ ይህም […]

የአጼ ቴዎድሮስ የልጅ ልጅ ልጅ አዳዲስ ምስጢሮች

April 15, 2024 – Konjit Sitotaw  • ኢትዮጵያዊ መሆኑን ያወቀው ከ30 ዓመቱ በኋላ ነው• የልዑል አለማየሁ አስከሬን በእንግሊዝ የለም ብሏል• ልዑሉ በ18 ዓመቱ በለጋ ዕድሜው አልተቀጨም ባይ ነው ባለፈው ረቡዕ ወዳጄ ዘነበ ወላ ስልክ ደውሎ፣ የአጼ ቴዎድሮስ የልጅ፣ ልጅ ልጅ እዚህ እንደሚገኝና መጽሐፉን ማሳተምእንደሚፈልግና የሚዲያ ሰው ማነጋገር እንደሚሻ ነግሮኝ ስሙንና ስልኩን በቴሌግራም ላከልኝ፡፡ ”ስሜ ሲሰን አለማየሁ ቴዎድሮስይባላል፡፡ […]

የማፍረስ ዘመቻው በብልሹ አሠራሮች ላይም ይቀጥል!

April 14, 2024 ርዕሰ አንቀጽ መንግሥት በኮሪደር ልማት አማካይነት የአዲስ አበባ ከተማን ዋና ዋና ሥፍራዎች በማፍረስ፣ አዲስ አበባን ከኬፕታውን ቀጥሎ ተመራጭ የአፍሪካ ከተማ ለማድረግ መጠነ ሰፊ ሥራ ከጀመረ ሰነባብቷል፡፡ በመንግሥት ዕቅድ መሠረት አዲስ አበባን እንደ ስሟ ውብ ለማድረግ የከተማዋ ጭርንቁስ አካባቢዎች ፈርሰው፣ በምትካቸው እጅግ ዘመናዊ ግንባታዎች ለማካሄድ ቀንና ሌሊት እየተሠራ ነው፡፡ በኮሪደር ልማቱ የተጀመረው ግዙፍ […]

በኢትዮጵያና በሶማሊያ ግንኙነት ላይ ሌላ ውጥረት የፈጠረው የፑንትላንድ ጉዳይ

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደኤታ ምሥጋኑ አረጋ ከመሩት የኢትዮጵያ መንግሥት ልዑክ ጋር ውይይት ያደረገው የፑንትላንድ ግዛት የልዑካን ቡድን ፖለቲካ በዮናስ አማረ April 14, 2024 ሐሰን ሼክ መሐመድ “ወደ ሌላኛዋ ቤትዎ እንኳን ደህና መጡ” ተብለው በፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ እቅፍ ውስጥ ሲገቡ ታይተዋል፡፡ ሰውዬው ወደ ኬንያ ያቀኑት አንድም ቀጣናዊ አጋር ለመሻት፣ በሌላ በኩልም የሶማሊያን ወቅታዊ ችግር እልባት ለመስጠት […]

ከሴራ ፖለቲካ በስተጀርባ ጥቅማቸውን የሚያስጠብቁ ኃይሎች

እኔ የምለዉ ከሴራ ፖለቲካ በስተጀርባ ጥቅማቸውን የሚያስጠብቁ ኃይሎች አንባቢ ቀን: April 14, 2024 በመኮንን ሻውል ወልደ ጊዮርጊስ የአፄ ቴዎድሮስ መንግሥት የወደቀው ከመቅደላ በፊት ነው። ቴዎድሮስ በመቅደላ  ሚያዚያ 6 ቀን 1860  ዓ.ም.  ሽጉጡን ጠጥቶ፣ ‹‹መቅደላ አፋፉ ላይ ጩኸት በረከተ፣ የሴቱን አናውቅም ወንድ አንድ ሰው ሞተ›› ተብሎ ለጀግና አሟሟቱ መታሰቢያ ዘመን ተሻጋሪ ግጥም ሳይገጠምለት በፊት ነበር፣ በፀረ […]

በአገር ደረጃ ማፍረስ እየተለማመድን ይሆን?

April 15, 2024 – EthiopianReporter.com  በቶፊቅ ተማም ‹‹አፈረሱት አሉ መሀል አራዳን  ያለ አባት ያለ እናት ያሳደገንን›› በዓለማችን የሕዝብ ቁጥር ከዕለት ወደ ዕለት እየጨመረ ሲሆን፣ አሁን ባለ መረጃ መሠረት ወደ ዘጠኝ ቢሊዮን ገደማ ይገመታል፡፡ ከዓለማችን ሕዝብ ከ50 በመቶ በላይ የሚሆነውም ኑሮውን በከተሞች አድርጓል፡፡ የከተሞች ክፍለ ዘመን እየተባለ በሚጠራው ሃያ አንደኛው መቶ ክፍለ ዘመን ከተሜነት እየተስፋፋ ሲሆን፣ በየአገሮች የከተማ […]